ፍንፍኔ ያለህ ኦሮሞ ጠላቶችህ በእቁብ፣በእድርና፡በማህበር ሽፋን ተሰባስበው ምን እናድርግ እያሉ ይመክራሉ አንተስ ምን ትጠብቃለህ?

#ፍንፍኔ ያለህ ኦሮሞ ጠላቶችህ በእቁብ፣በእድርና፡በማህበር ሽፋን ተሰባስበው ምን እናድርግ እያሉ ይመክራሉ አንተስ ምን ትጠብቃለህ? የኦሮሞ መንፈስ ባለበት ሁሉ ልትገኝ ግድ ነው። እርስ በርስ መተዋወቅ፣ ፣መሰባሰብ፡መረዳዳት ያለብህ አይመስልህም? ቢዘገይም አረፈደምና ነገ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኦነግ ፅ/ቤት ምርቃትን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ብንገናኝስ ምን ይመስላችኃል? በፍፁም መቀረት የሌለበት ነው።

አድራሻ፥ ላፍቶ አዋሽ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ

ሰአት፥ 3፡00

ቀን፥ 24/5/2012

Door to Door እየሄድኩ እቀሰቅሳለሁ!
#የፍንፍኔ_ኦሮሞ ሰብሳቢም አስታዋሽ የለውም ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በፕሮግራማቸው ውስጥ አካተውት የውስጡን ስሜት ለመረዳት ተጠግተውት አያውቁም! ነገር ግን ይህ የናቁት ምናልባት አፋን ኦሮሞ ባለመናገሩ ይሆናል ሆኖም በከተማዋ ውስጥ Silent Majority መሆኑን አይረዱም። በመጀመርያው preliminary election ወቅት ኦነግ በፍንፍኔ ላይ 70% ማሸነፉን በዚህም ለTPLF ስጋት በመሆኑ ተገፍቶ እንዲወጣ አንዱ ምክንያት እንደነበር ይታወቃል። ማንነቱን ባለማወቅ የሌሎች ማንነቶችን በመላበስ ከጠላት ወገን የተሰለፈውን ከመመለስ ይልቅ የነቃውንና ሌሎች የጠፉ ወንድሞቹን ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ከሚተጋው ኦሮሞ ጋር እንኳን ተባብሮ ለመስራት ቁርጠኛ ያልሆኑ ናቸው። በመሆኑም ምርጫው እርግጥ የሚካሄድ ከሆነ የፍንፍኔ ኦሮሞን ከግምት አድርጎ ለሚታገል ፓርቲ Door to Door እየሄድኩ መቀስቀሴ አይቀርም ይሄው ነው።


Sirna Waajjira ABO Magaalaa Asallaa Oromia News Network – ONN