ፌደራል ሀገር የክልል ባንዲራ!

ፌደራል ሀገር የክልል ባንዲራ!

Sirna dungoo qabsiisuu barattoota humna mootummaa itoophiyaatiin eebantuutti torban darbe keessa ajjeefamanii haala kanaan hiriyoota isaaniitin geggeefamaa jira
1) Lalisaa Qanaatee fi
2) Iyyaasuu Qanaatee…duuti keessan du’a uummata oromooti eenyuu iyyuu kan dagatu miti..gurraandhala_18_2_2019

Sagalee Bosonaa

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


Doktor. Dinqiisaa Qannoo guyyaa kaleessaa magaalaa Finfinnee keessatti qabame. Dr. Dinqiisaan namoota yeroo simannaa ABO magaalaa Naqamtee keessatti tumsa guddaa godhan keessaa tokkodha.Miidhaksaa AbbishuuJIRAADHU waan garridha AKKASMMAS QABSOON OROMUMMA KEESSAATI DIRQMMA DHALLOOTTA N N RAAWANNAA


#Justice For art #DadhiiGalaan Nagan boqodhuu Gotaa koo


ፌደራል ሀገር የክልል ባንዲራ

የኦሮሚያ ክልል ፣የአማራ ክልል ፣ እንዲሁም የትግራይ ክልል ህፃናት ከክልል ባንዲራቸው ጋር ሲያምሩ እደጉ ተመንደጉ የጋራ ሀገርና ባንዲራ እንዲኖራችሁ ምኞቴ ነው።

ኧረ በህግ አምላክ
የዜግነት ፖለቲካ ነው ምናራምደው፡እያላቹ፡ ብሔርተኝነታቹ ፡እያሸነፋቹ ፡የምትቃዡ ፡እባካቹ ፡ወደ ዳር ትወጡ፡፡


እንዷ የቀበሌ ሰራተኛ ነኝ ባያ ወይዘሮዋ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ነበርኩ እያለችን ደግሞ።
አማርኛ ቋንቋ መናገር የማይችሉ (ተናጋሪ ያልሆኑ ) ቦሌ ላይ መታወቂያ ያለ አግባብ እየታደላቸው ነው ብላን እርፍ ።

አንቺም ብሎ ሰብአዊ መብት ተከራካሪ።
ሰብአዊነትና ደንብና መመርያ የተምታታብሽ፣እንደ ዘመዶችሽ በሰብአዊ መብት ስም የተቋቋሙትን ድርጅቶችንና ኢትዮጵያዊነትን መደበቅያ ዋሻ የምታደረጉበት ዘመን አብቅቷል በጊዜ ገለል በይ እህቴ።

አለበለዚያ የስራ ዋስትናሽ አስተማማኝ እንዲሆን አሉባልታሽን አቁመሽ ይልቁንስ የሌላም ቋንቋ ቤለቤት ለመሆን እራስሽን አብቂ።

ወይ ፎብያሌላ ሀውልት በፍንፍኔ

የጃንሆይ ሀውልት አስፈፃሚ ኮሚቴ mission accomplished ብለዋል ብለን ስንጠብቅ ዛሬ ማታ በካፒታል ሆቴል ባደረጉት ስብሰባ በቀጣዩ አንድ አመት ውስጥ ” የእቴጌ ጣይቱን ” ሀውልት ፊንፍኔ ሆቴል አጠገብ ባለው ክፍት ቦታ ላይ እንዲገነባ ምርጫው ከመደረጉ በፊት አስቀድመው ጥያቄያቸውን በተቀናጀ መልኩ ለጠሚውና ለከንቲባው እንደሚያቀርቡ ተስማምተው ተነስተዋል።

1 Comment

  1. Do they Abesha know that Itege Taitu is not an Amhara? By blood she is an Oromo although she supported her husband Menilik and invaded Oromo land. Her name is Taitu Betoul. She was born in Gonder but her ancestry is Yejju Oromo. She named Finfine as Addis Ababa. Check facts please the Habesha!!

Comments are closed.