ፊንፊኔ ዙሪያዋን እንደ መቀነት በአባ ገዳ ባንዲራ ሸብ ተደርጋለች። ሲያምርባት ደግሞ “ያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ” እንዲሉ

ፊንፊኔ ዙሪያዋን እንደ መቀነት በአባ ገዳ ባንዲራ ሸብ ተደርጋለች። ሲያምርባት ደግሞ
“ያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ” እንዲሉ

በአጭሩ…
#የአሸናፊነት ምልክት ነው፡፡
ምንም ማድርግ አይቻልም፡፡

ያዝ እንግዲህ
በዶኋ 17ኛው አለም አቀፍ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ በ5,000ሜ ያስገኘው ጀግናው ሙክታር እድሪስ ካሸነፈ በኋላ የኢፌዴሪ ሰንደቅ ዓላማ እና የኦሮሞ ነፃነት አርማን በጋራ ከፍ አድርጎ አውለብልቧል።
ሰሞኑን በ10ሺ ሜ ያሸነፈችው ሲፈን ሃሰንም በተመሳሳይ ከሀገሯ ኔዘርላንድ ባንዲራ ጋር ስታውለበልብ እንደነበር መዘገቤ ይታወሳል።
#Doha2019Muktaar Idiris sabaan #Silxee dha Fiigicha Eerga Injifatee booda Alaabaa Oromiyaa Olkaase, #Mohammed Tagodi jedhama Innis Sabaan silxee dha, Oromoo caalaa Oromoof quuqama
#Kabajatu malaaf!

Ama Nuu


ይሄ ነገር ፖለቲካችንና ኑሮአችን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው?