የኦህዴድ ሹመኞችና ካድሬዎቻቸው ፊንፊኔ ላይ ሰልፍ ከተወጣ ችግር ይፈጠራል፣ጉዳት ይደርሳል ብለው እንደፈሩ ይገልፃሉ።

ሕዝብን ለመስማት ጆሮ እንጂ ጊዜ አያስፈልግም! የኦህዴድ ሹመኞችና ካድሬዎቻቸው ፊንፊኔ ላይ ሰልፍ ከተወጣ ችግር ይፈጠራል፣ጉዳት ይደርሳል ብለው እንደፈሩ ይገልፃሉ። እንደመንግሥት ችግር ሊፈጠር ይችላል የሚል ጥርጣሬ ካላቸው፣ ችግሩ እንዳይፈጠር ተጨባጭ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፣ እንጂ መሰማት የሚፈልገውን ሕዝብ ከወጣህ “እናስቀፈድድሃለን” በማለት አያስፈራራም።

“ተቃዋሚዎቻችን ዕድሉን ተጠቅመው ጉዳት ያደርሳሉ” ብለው ከሰጉ፣ ጉዳት እንዳያደርሱ ከወዲሁ ተዘጋጅተው ሊያደርሱ ያሰቡትን ጉዳት ማምከን የመንግሥት ግዴታ ነው።

የእነርሱ ተቃዋሚዎች እነርሱን ከመቃወማቸው በፊት ሲቃወሙና ሲያጠቁ የኖሩት ሕዝቡን መሆኑን መርሳት የለባቸውም። ሕዝቡ ደግሞ እነሱ ገዳዮቹን ስለፈሩና ስላከበሩ ዛሬም ድረስ ሞትና መነቀል አልቀረለትም።

የሰልፉም ዓላማ “የነዚህ ገዳዮች ሴራ ያብቃ፣ ሞትና መነቀል ይቁምልን” ብሎ ድምፅን ማሰማት ነው። ስለዚህ አሁንም ኦህዴዶች ከፈሩ (የሕዝቡን መጎዳት ሳይሆን የገፅታቸውን መበላሸት ከፈሩ) ህዝብን ይስሙ።

ዛሬውኑ ግልፅ የሆኑ ተጨባጭ እርምጃ እየወሰዱ ለሕዝቡ ያሳዩ። ያንን ሳያደርጉ ሕዝብ ላይ እየዛቱና “ሌሎች፣ የቀን ጅቦች፣ ጠላቶችህ፣ ወዘተ ይገድሉሃል” ብሎ ማስፈራራት፣ አሊያም “እናስርሃለን፣ እናስቀፈድድሃለን” ብሎ ማስፈራራት፣ ሰልፉን አያስቀረውም። እንደውም ሕዝቡን በእልህ ወደ አደባባይ መጋበዝ ይሆንባቸዋል።

ለመሆኑ ኦህዴዶች ጊዜ ስጡን የሚሉት ምን እስኪያደርጉና ምን እስኪፈጠር ነው? ጊዜ የምንሰጣቸው እስኪያጠፉን ነው? ጊዜ ስንሰጣቸው ከመቼውም ጊዜ ይልቅ የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ዋና ከተማው እንዳይገባ፣ በውስጧም ያለው ከእራሱ ከተማ እንዲወጣ፣ በከተማው የተቃውሞ ሰልፍ እንኳን እንዳያደርግ የተዛተበት ጊዜ ይሄው በዚህ በሰጠናቸው ጊዜ አይደለምን?

በከተማው ውስጥ ለአቀባበል ሰልፍ የወጣ ሰው የተገደለው፣ የቆሰለው፣ እና የኦሮሞ ተቋማትና ንብረቶቹ የወደሙት በዚህ ጊዜ አይደለምን? ታይቶ የማይታወቅ የመሬት ወረራና የአገር ስርቆት የተፈፀመው ለእነርሱ ጊዜ ስጥተን እየጠበቅን ባለንበት ወቅት አይደለምን? ሕዝብ በጦርነት እየተዋከበ፣ እየተሰደደና በገፍ እየተዘመተበት ያለው፣ የክልሉ ወሰን በየአቅጣጫው እየተናጋ ያለው በዚህ ወቅት አይደለምን? ከተማው ፊንፊኔ፣ “ያንተ ሳትሆን የሌሎች ናት” የተባለው በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት አይደለምን?

እስከዛሬ ጊዜ ሰጥተን ምን አገኘን? በ27 ዓመት ከደረሰው ይበልጥ ኦሮሞ እንደሕዝብ የተጎዳው ባለፉት 7 ወራት ውስጥ ነው። ሕዝቡ ጠብቆ ጠብቆ፣ ትግስቱ አልቆ ባለፈው ሳምንት በድፍን ኦሮሚያ ሲወጣ ምን እርምጃ ወሰዱ? ምን ቃል ተነፈሱ? ፊንፊኔ ላይ ኦሮሞ ለመሰማት ሰልፍ ሊወጣ ሲሆን ብርክ የሚይዛቸው ምን ስለሆነ ነው? ነው ወይስ ኦሮሞ በታሪክ እንደታየው ከከተማው፣ ከአገሩና ከአገሪቱ ፖለቲካ ማህበረሰብ ውጭ መሆኑን ለማስታወስና ለማስረገጥ ነው?

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት ድፍን ኦሮሚያ ተቃውሞውን ሲያሰማ ዝም ብለው አሁን ፊንፊኔን ምን ልዩ ያደርገዋልና ነው ይሄ ሁሉ መርበትበትና ሕዝብ ላይ መዛት?

በዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡና በ ዓለም አቀፍ ሚድያ ፊት በማስመሰል የተገነባው የኦህዴድ መሪዎች ገፅታ እንዳይቆሽሽ ስለሰጉ፣ ሕዝብ መከራውን እንኳን እንዳያሰማ መታፈን አለበት? የእነርሱ ገፅታ ከሕዝብ ሕይወት፣ ከሕዝብ መብትና ከሕዝብ ክብር በልጦባቸዋል ማለት ነው? ወይስ በድብቅ ከተማዋንና ክልሉን የመሸጥ ተግባራቸው እንዳይጋለጥ ነው?

ሕዝብን በገዳዮቹ አታስፈራሩት። ሕዝብ ሕፃን አይደለም። የገዳዮቹን ክፋት ከእናንተ ይበልጥ ያውቀዋል። ኖሮታልና። የገዳይ ነቃዮቻችን ክፋት መች ከኛ ላይ ተቋርጦ ያውቃል?

ታግለነው ያልቆመ ክፋት ዝም በማለትና ‘ፀባይ በማሳመር’ አይቆምም። የሕዝቡ ጥያቄስ መንግሥት ይሄንኑ እንዲያስቆምልን አይደለምን?

በመሆኑም፣ ኦህዴድ፦

1. መርበትበቱንና መዛት ማስፈራራቱን ያቁም። ሕዝብ ድምፁን ስላሰማ የሚደረመስ ሰማይ፣ የሚመጣ በላ የለም።

2. የእስር ዛቻና ማስፈራራት ነገር ያባብሳል እንጂ ማንንም ወደኋላ እንዲል አያደርገውም። ይኼን ኦሕዴድ መረዳት አለበት።

3. ችግር እንዳይፈጠር ከፈለጉ እንደ መንግሥት በጊዜ ዝግጅት ያድርጉ። የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት የመጠበቅ፣ የመንከባከብና አዋኪዎችን በሕግ ቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባርና ኃላፊነት የእነርሱ ነውና።

4. ከሕዝብ የተሰወረ ድብቅ አደጋ ካለ ይሄን በግልፅና ለሕዝብ በሚገባው መጠን በመዘርዘር፣ በተጨባጭ በየትኛው አደጋና በየትኛው አካባቢ፣ በየትኛው ጊዜ ችግር ይከሰታል ብለው እንደሚሰጉ በመገናኛ ብዙሃንም ጭምር በመግለፅ ሕዝቡ ለምንና እስከመቼ እንደሚታገሳቸው ያስረዱ። እስከዚያው በትህትና ሕዝቡን ይስሙት። የሕዝቡን ጥያቄ ተቀብለው ከቃላት ሽንገላ ባለፈ በተግባር በተጨባጭ እርምጃ እየወሰዱ ከሕዝብ ጋር መግባባትን ይፍጠሩ።

ይሄን የማያደርጉ ከሆነ ሕዝቡ በፊንፊኔ ሰልፍ በመውጣት ብቻ እንደማያቆም ከወዲሁ ሊያውቁት ይገባል።

አዎን፣ የሕዝብ ድምፅ ይሰማ። ለመስማት ጆሮ (እንዲሁም ቅን፣ አስተዋይና አገልጋይ ልቦና) እንጂ ጊዜ አያስፈልግም።

Takele Uma Banti ሰምተሃል።


ሰልፉ እንደሚደረግ ማወቃችሁን በዚሁ አውቀናል፣ እናመሰግናለን።

We will march. We will speak up. We will act. Our people’s voice shall be heard.

Rally starts at Mesqel Square on Saturday, 15th of December 2018.


OMN:ዕለታዊ ዜና(Dec, 12,2018)


Shiraafi Haqa ‘Documentory Film’ OPDOn ittiin of daadhessuuf gadi lakksitee

#Film…!!!

~Dr.Abiyyi Ahimad Maarsii irraa gadi hin buune ykn har’a hin dhalanne umrii isaa 15 irraa eegalee warruma har’a የቀን ጅብ jedhee waamaa jiruutu Military keessatti isa guddise.

Doctorummaa isaa akkuma tajaajiltoota sirnichaa warra kaanii fageenyarraa fudhate malee daree keessa taa’ee seeraan baratee natti hin fakkaatu.

Kaleessa sirna sana keessa taa’ee qorannoo INSA jedhu dhiheessee Mallas Zeenaatiin fudhatama argannaan nama hundeesse fi waajjirri isaa basaasuudhaan Qaroo ilmaan Oromoo hedduu hanga yoonaatti dhidhimsee kan nyaatedha.
Dhiha Oromiyaa keessa hojii basaasummaa nama miila qullaa jooraa ture fi qabsaa’oota hedduu kan dhabamsiisedha.

~Lammaanis ta’u Naannoo Oromiyaa keessa nama basaasaa fi dhimma Nageenyaa iratti nama hojjetaa ture fi Qabsaa’oota kan nyaatedha.

~Gaazexeesitoonni har’a film Documentary kana dhiheessan afaanuma kanaan warra kaleessa oduu sobaa dhiheessaa turanidha.

~ETV Midiyaa Mootummaa sobaan beekamu fi Sirna sana jiraachisuuf dhaabatedha.kaleessa sirna sanaaf Shurshuraa ture har’a dhugaa dubbachuuf as ba’e jettanii hin gowwominaa.

~Documentary Film kun daldala Siyaasaaf jecha kan hojjetame malee kan hidhamtoota kanaaf yaadame ykn hiree isaanii gara fulduraatti ittiin tolchuuf miti.Documentary akkasii Wayyaaneedhaanis hojjetamaa ture.

Filmii kana dhiheessanii ajandaa uumuu irra silaa warra yakka kana hojjetan qomoo hunda keessaa fi Sirna sana keessaa hirmaatan seeratti dhiheessuun dursuu qaba ture.

~Daawwattoota Documentary Film sanaaf immoo keessumaa warra Oromoo taatan argitanii qabaa na gadhiisaa warri jettan tarii kaleessa sirna sanaaf buchullaa taatanii tajaajilaa warra turtan ykn immoo Qabsoon Oromoo bu’aa ba’ii akkamii fi Wareegama akkamiin akka as ga’e warra seenaa isaa hin beekne.warra reefu hirribaa ka’e/dammaqe dha.
Malee Oromoo ta’ee documentary film kanaan ajaa’ibsamu hin jiru.sababni isaa kan nuti qabsa’aa tureef mirgi namooma keenyaa sarbame ,mirgi dimookraasii keenya srbame ,giraarfamne…jenneeti.
Akkasumas maatii keenya keessaa dararaa akkasii kan hin argine hin jiru. argaa fi dhaga’aa guddanne waan ta’eef.
Kan isaan agarsiisa dararaa Oromoo %1 hin ga’u.kan golatti dhokate yakka barri baasu hedduutu jira.

Isa baraa fi Bilisummàa dhugaaf dhiifna.

~Kan nu fayyisu diraamaa akkasii bara baraan arginee gowwomuu utuu hin ta’iin Sirna nama nyaataa kana qolee keenyarraa lafa buufnee Sirna nuuf ta’u gaafa ijaarannedha.


ESAT Special Kasahun Yilma Tesfahun Chemeda new

Yeroo lammiin Oromoo ajjeefamu, wayyaanonni ni kolfan; gammachuun maraataa turan!
Kun seenaa dha; seenaa wareegama J Tasafahuun Chamadaa walii walqabate!!
Warri kaleessa yeroo nuti ajjeefamnu kolfan, har’as taa’aniitu nutti kolfaa jiru.
Haqni garuu suutuma suuta deebiti!!


#Heartbreaking: የፍትህ ሰቆቃ:

“☞#አባቴን ገደሉብኝ፣
#እናቴንም ለብዙ ጊዜ ሲያሰቃዯት ቆይተው በመጨረሻም ባልሽን አምጪ ብለው ገደሏት።
☞ታላቅ #ወንድሜን #ባህርዳር ከአንድ ሆቴል ላይ ወርውረው ከስክሰው ኦራል መኪና ነዱበት፣አጥንቱን ለቅሜ ነው የቀበርኩት::
☞7 ወር ከ 15 ቀን ታስሬ በአየር ላይ ተንጠልጥያለሁ!!
☞ጥፍሮቸን በፔንሳ ነው የነቀሏቸው::
☞ብልቴን በተለያየ ነገር እየያዙ አሰቃይተውኛል::”
Via Leta T. Bayissa