ጦቢያዊያን በመንግስት አስገዳጅነት የተቃውሞ ሠልፍ ሊያካሂዱ ነው:: Hiriiri durgoo fi dirqii gaggeeffamuufi

ጦቢያዊያን በመንግስት አስገዳጅነት የተቃውሞ ሠልፍ ሊያካሂዱ ነው::Hiriiri durgoo fi dirqii gaggeeffamuufi!

Hiriiri durgoo fi dirqii gaggeeffamuufi!
Magaalaa Finfinnee addabaabaayii Masqalaatti Dilbata, ALHtti hojjettootni mootummaa dirqiin balaaleffannaa murtee Amerikaa akka bahan waraqaan hiramaa.jira.
OQM: OromiaQeerroomedia Oromia Qeerroo Media Adammisoma DAANDIIN QABSOO DHUGAA OROMOO ABO {WBO} QOOFA KAAYYOO SHOW DAMEE KENYA page kana Fi Garee kana like follow share comment godhaa Tolle Oromia Qeerroo Media
Oromia Qeerroo Media


“Afaanii ba’ee goftaa namaa ta’a jedha Oromoon” teenye laallaka! Nagaatti bulaa!!

1 Comment

 1. በዘመናችን ያሉ አባቶችና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ብፁኣን ሊቃነ ጳጳሳት በጣም አሳፋሪ የሆነ የአምሀራ ፖለቲከኞችን አጀንዳ እያራመዱ ይገኛሉ፥፥የአምሀራ ፖለቲከኞች የአምሀራን የበላይነት ያረጋገጠ አሃዳዊ አስተዳደርን በአንድነት ሽፋን የሚያራምዱት አጀንዳን በሰፊው ሕዝብ ላይ ለማስረጽ የሚጠቀሙባቸው ቃላት መካከል ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ፥ በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም ፥ኢትዮጵያን የነካ ማንም ሀያል ሀገር ይጠፋል፥ ምክንያቱም ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት ወዘተ በማለት ሲዘላብዱና ንፁሓንን ለሥልጣናቸው ለጥቅማጥቅም ሲሉ ይገብራሉ፥፥
  በዘመናችን ያሉ አባቶችና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ብፁኣን ሊቃነ ጳጳሳት ደግሞ ከአምሀራ ፖለቲከኞች የቀረበላቸው የአንድነት ፖለቲካ አዋዜ የተላወሰ የአምሓራ ማዕድን ተቀብለውና ባርከው ስለ አንድ ወገን ዕልቂት ብቻ ሲነግሩን ይደመጣሉ፥፥ስለምንድነው በሕዝባችን ላይ የደረሰውን ግፍና የጅምላ ጭፍጨፋ በስሙ ና በትክክለው ባሕርዩ ሊጠሩት ያልፈቀዱት፧ የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ በማለት በአንድነት ስም የሚሸቅጡ የአምሀራ ሊሂቃንን ስሜት ላለመንካት ፥ገዳዮችና ጨፍጫፊዎች እነርሱ ሆነው ሳለ በኦነግ ሸኔና በ ሕውሓት ለማላከክ እንዲያመች ተብሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ተጨፈጨፉ እያሉ አንድነትን እንደከለላ በመጠቀም ሌላውን ብሔር ወንጀለኛና ጨፍጫፊ በማስመሰል ኦርቶዶክሳዊያኑን ምዕመናንና ካህናትን ሲያርዱ የቆዩ አሁንም በዚሁ እከይ የሰይጣናዊ ጣኦት ቤት ግብር የተሰማሩ ፋኖና የአማራ ሚሊሻን ነፃ ለማውጣት ተብሎ መሆኑ አይዘነጋም፥፥
  የክርስቲያን ደሴት የሆነችው የኢትዮጵያ ዜጎች ነን ባዮቹ ፋኖና የአማራ ሚሊሻ ካህናትንና መነኮሳትን ሲገድሉ፥ ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ ክርስትናቸውን ፖዝ ወይም ዲአክቲቬት አድርገውት ካልሆነም ክደውና ተዘንግቷቸው ነበር ይሆን ??

  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ስለተጨፈጨፉ ፥አንድ ሆነን የውጭ ጠላትን እንመክት የሚለው በአማራ ሊሂቃን የሚመራው ማህበረ ቅዱሳን ነኝ ባዩ የተቀረፀ ስልት ለመሆኑ ጥርጥር የለውም፥፥
  በአብነት ተማሪዎችና በጥንታውያን ገዳማት ስም የሚነግደው የሽሮና የበርበሬ፥የመፃህፍት መደብሮቹ በየ ሀገረ ስብከቱ የከፈተው ይሀው ድርጅት ጥቅማጥሞቹን በዘላቂነት ጠብቆ ለማቆየት በአንድነትና በኦርቶዶክሳዊነት ስም ሕዝባችንን መሸንገል ግድ ስለሆነበት ነው፥፥የ ትግራይ ፥የኦሮሚያ ወዘተ ሀገረ ስብከት ማህበረ ቅዱሳን አስተባባሪ(ሀላፊ) የሚሉ ቅጥያና ተገዲራ ስሞችና አስማቶችን ብሎም ሹመቶችን ላለማጣትና ለማገንብ ብሎም እንደ አሸን ክታብ የሚጠለቅ ባጅ ለማጠላለቅ ሲባል የተለያዩ አጀንዳዎችን ቀርፀው ይሯሯጣሉ፥፥
  ዮሐ ፩፪ ፥፭ ይህ ሽቱ ለሦስት መቶ ዲናር ተሽጦ ለድሆች ያልተሰጠ ስለ ምን ነው፧ አለ።
  ፮ ይህንም የተናገረ ሌባ ስለ ነበረ ነው እንጂ ለድሆች ተገድዶላቸው አይደለም፤ ከረጢትም ይዞ በውስጡ ከሚገባው ይወስድ ስለ ነበረ ነው።
  አሁንም ያሉ ቅዱሳን አባቶች በ ኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ እና አንድነት ስም የአምሀራ ጀንዳን ሲያራምዱ የአምሀራ ፋኖና የአማራ ሚሊሻ ጨፍጫፊነት ላለማውገዝ፥ነፍሰ በላ ና የአረብ ቅጥረኛ መንግስትን ስሜት ለመጠበቅ እየሰሩ ስለመሆኑ አላጣነውም፥እንደምንረዳውም አይስቱትም፥፥ፀሐይ የወጣ ለታ ተሸብበን ነበር ታፍነን ተይዘን ብልፅግና አስፈራርቶን ከመሞት መሰንበት እየኖርን የምንሰራው ትሩፋትና ይበልጣል ብለን ነው ወዘተ የሚሉ ምክንያቶች ተቀባይነት የላቸውም፥፥ቅዱስ ፓትርያርኩ የትግራይ ሕዝብ የጅምላ ዕልቂት እየተፈፀመበት ው ስላሉ እኛን አይወክሉም ኦርቶዶክሳውያን በረሀብና በጥይት እያለቁ ነው እንድረስላቸው ሲሉ ደግሞ እኛም ከጎኖ ን ማለት ይህ አማራ ልሂቃንን ቅር ካሰኘ እኛም አንቀበለውም ፓትርያርኩ እኛን አይወክሉም ትሉ እንደነበር ግልፅ ሆኖልናል፥፥የትግራይ ሕዝብ ዕልቂት በግልፅ ባደባባይ ለመናገር ካሳፈራቹ እኛው ጋር ለምንም ጉዳይ ይሁን አትምጡብን፥ኢንደልወክሙ ትምፅዑ ሀቤነ እስመ አንትሙ ተሀውሩ ግድመ ግድመ ወኢፈቀድክሙ ታውስኡዎ ለዓለም በእንተ ቅትለተ ተጋሩ በእደ ንጉሥክሙ አቢይ ወአእርክቱ፥፥
  በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም የሚነግደው የፖለቲካ ድርጅት ቀድሞውኑ የካህናትና የመነኮሳት ጠላትና አሳዳጅነቱ መለያውና መታወቂያው የሆነው ማህበረ ቅዱሳን ነኝ ባዩ ድርጅት ከየሀገረ ስብከቱ ተነቃቅሎ ቤተክርስቲያናችን በራሱዋ ገንዘብ ና ሀብት በቀኝ ግዛት ተይዛ ከነበረችበት አረንቋ ነፃ እንድትወጣ መሰራት አለበት፥፥ይኸው ድርጅት ከህልፈቱ መዳረሻ መሆኑ ቢበራለት ነው መሰል እየኮፈነነውም ቢሆን ከቅዱስ አባታችን ጎን ነኝ ቢል ለግሉ አላማ መጠቀሚያ ለማረድግና ቤተክርስቲያን በአንድ ብሔር ተይዛ ግዛቱ በሌላ ብሔር ተወላጆች እንዳይያዝ በመስጋት ተጋሩን ወደ እነርሱ በሀይማኖት ሽፋን ለማሰለፍ መሆኑ ሁሉም ተገንዝቦታል፥፥ድል ለትግራይ ሕዝብ ውድቀት ለአማራ ልሂቃንና ለማህበረ ቅርሱሳን ወዳንኤል ሕስረት ወሙሓዘ ጥፍኣት

Comments are closed.