“ጥፍር በፒንሳ ስትነቅሉ፣ ግብር ሰዶም ስትፈፅሙ ፣ ክብሩን ሰው አዋርዳችው በጉንዳን …

“ጥፍር በፒንሳ ስትነቅሉ፣ ግብር ሰዶም ስትፈፅሙ ፣ ክብሩን ሰው አዋርዳችው በጉንዳን በእውሬ ስታስበሉ ፣ ሴት እስረኞችን ስትደፍሩ፣ ራቁታቸውን ስትገርፉ ስታሰቃዩ ፣ የሀገሪቷን ሀብት ስዘርፉ ንፁሀንን ስትገድሉ ብሄርራችውን አማክራችው ነበር?? 
ዛሬ ስትያዙ ብሄር ውስጥ በመደበቅ ሌብነትንና ወንጀልን በብሄር ከለላ ማለፍ በፍፁም አንድ እርምጃ አያስኬድም!!”

Dhábasá Wakjira Gemelal

This is real: army of Tigray! 
No more milking the nation in the name Ethiopia

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ህገመንግሥታዊ ስልጣኑን በመጠቀም እዚህ የመጀመሪያው ረድፍ ላይ የተሰለፉትን በደም የተጨማለቁ ሌቦችን ለፍርድ የማቅረብ ግዴታ አለበት። ያኔ ትግራይ እና መላው ኢትዮጵያ ሠላም ያገኛሉ። አራት ነጥብ

TareTokkichaw Tsegaye