ጥገኛና በዝባዥ የወያኔ ቅጥረኞችና መዥገሮችን መንቀሉ ይቀጥል…

ጥገኛና በዝባዥ የወያኔ ቅጥረኞችና መዥገሮችን መንቀሉ ይቀጥል…

የስባትና ልጆቹ ኤጄንሲ ተዘጋ:: [OBN 14 04 2010] የኦሮሚያ ሰራተኞችና መሃበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለሜታ ቢራ ፋብሪካ ሰራተኛ የሚያቀርቡትን ኤዴንሲዎችን ፍቃድ ሰረዘ፡፡

Sweet! Mimi Sebehatu’s Employment Agency that has been exploiting workers in Oromia has been closed down!!

Jawar Mohammed