ጠባብና ዘረኛ ማናው ?የኔ ቋንቋ፣ የኔ ባህልና እትዮጵያውነት በግድ መቀበል አለብህ የሚሉት ምንልካውያን ናቸው ወይስ ሁሉም የእትዮጵያ ህዝቦች በማንነታቸው ኮርተው መኖር አለባቸው የምሉት የኦሮሞ።ህዝቦች ናቸው ?

ጠባብና ዘረኛ ማናው ?
የኔ ቋንቋ፣ የኔ ባህልና እትዮጵያውነት በግድ መቀበል አለብህ የሚሉት ምንልካውያን ናቸው ወይስ ሁሉም የእትዮጵያ ህዝቦች በማንነታቸው ኮርተው መኖር አለባቸው የምሉት የኦሮሞ።ህዝቦች ናቸው ? እትዮጵያ ሀገራችን ነች። የኦሮሞ ህዝብ ለእትዮጵያ ነባር ህዝብ ነው። የተቀየረው ስሙ ነው እንጂ መሬቱ አሁንም ኦሮሚያ ነው። ድሮም በደማችን ያቆየነው እኛነን። ነገር ግን አኮሪ ማንነት እያለን መንገደኛ ነፍጠኞች ነባር ህዝቦች ከፍ፣ ወላይታ፣ከምባታ፣ሀድያና ሌሎች ብሄርሰቦች ጨፍጭፎ ባአወጡበት ስም አንጠራም።

የሚገርም ነገር ነፍጠኞች የእትዮጵያ ብሄር ብሄርሰቦች ጨፍጭፎ ዘርፎ ዛሬ ልጆቻቸው ዘሬ የእትዮጵያ ህዝብ ተወከዮች እኛ ነን ማለታቸው ነው። የወከላቸውስ ማነው ? ጅቡቲ የፍረንሳይ ቅኝ ግዛት ስለነበረች አንደንዴ ፈረንሳይ ለጅቡቲ ተወካይ ልትሆን ትፍልጋለች። እትዮጵያም የነፍጠኞች ቅኝ ግዛት ነበረች እንበል ? ማን ወከለቸውና ነው መነሻቸውና መድረሻቸው የማይተወቅ ወራሪ መንገደኞች ስለእትዮጵያ ህዝብ የሚያወሩት ? የእትጵያ ህዝብ ውክልና በነባርነትም ሆነ በአስተዳደርነት በኦሮሞ እጅ ነው ያለው።

የእትዮጵያ ህዝብ በአይን ማየት የማይፍልገውን የምንልክ ጨርቅ ይዘው የእትዮጵያ ባንድራ ይሉና ህዝቡ ጥፉ ከዝህ ስሏቸው ጠባብ ናቸው ብሎ ወደፍረደበት ሚድያቸው ተመልሰው ይጮኽሉ። አሁንም ተስፈ ሳይቆርጡ እትዮጵያዊነት ያሸንፈል ይላሉ። ሁሉም የእትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች እየኖሩ ያሉት በእትዮጵያውነት ነው። የትኛው እትዮጵያዊነት እንደሚያወሩ የሁላችን ጥያቄ ነው። አሁን በቅርብ ግዜ ተማኝ በየና የሚባለው ሀገር ቤት እንደገባ ለ27 አመት ታስራ የነበረችውን የምንልክ ቡቱቱ ይዞ ወደ ደቡብ ለማሄድ ስነሳ የምንልክ ጨርቅ ይዘህ ወደ ክልላችን ከመጠህ ከነጨርቅህ ትጠፍለህ ብለው አስቀሩት።

የበታችነት ስሜት የተሰማቸው የምንልክ ልጆች የዞረበት በጥባጭ ብርሃኑ ነጋ አሮጊት እትዮጵያን ይመልስልናል ብለው ብያስተቁም በሰል ፓለትከኛ ባለመሆኑ ወደኅላ ስቀር የብጥብጥ በጀት መደቡለት። በጀቱ ትንሽ ብጥብጥ ብያነሳም ወድያው ተነቅቶበት አባሎቹ እስር ቤት ገብተዋል። አሁንም አላማቸው ግብ ሳይመታ ስቀር አሮሞዎች ጋሞን ጨፈጨፉት ብለው እሳት የሚባለው ወንጃለኛ ሚድያ ላይ ወጥቶ ስጮኹ ይታያሉ። ስጀመር ጋሞና ኦሮሞ ወንድማሞች ናቸው። የኩሽ ልጆች ነቸው። ሁለቱም በነፍጠኛ አፄዎች የተጮቆኑ ናቸው። ለንዙ ሺህ አመታት አብሮ የኖሩ ናቸው። በሌላ በኩል የጋሞ አክቲቭስቶች የምንልክ ጨርቅ በአይናችን ማየት አንችልም ስሉም እያየን ነው። ከዛም አልፎ ከማንኛውም በላይ ቅርብ ዘመደችን ኦሮሞ ነው እያሉ ነው። ታድያ የትኞቹ እትዮጵያውያንን ወክሎ ነው ስለእትዮጵያ ህዝብ የሚነገሩት ? የእትዮጵያ ህዝብ እነዝህ ገዳዮች ላይ በአንድነት ለፍጻሙት ወንጀል ክስ መመስረት አለበት። by. አሙቱ ፋናን አሙቱ ሙተቂ