ጠቅላይ ሚንስትራችን ምን እያሉን ነው? እነማን ናቸው ጠላቶቻችን ?

# ጠቅላይ ሚንስትራችን ምን እያሉን ነው?
– እነማን ናቸው ጠላቶቻችን ?
– እንዴት አድርገው ነው በብሄርና በሃይማኖት ለመከፋፈል ያሰቡት ?
– የጠሚው መንግስት እንዴት አድርጎ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ እየገዛ ያለው? በብሄር በመከፋፈል ወይስ በአንድነት?
– የዚህ ፅሁፋቸው መልእክት ግን ለማን ነው? በእርግጥ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? ወይስ ለካድሬዎቻቸው?