Kichuu

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ሁመራ ነበሩ: -Amharic VOA News

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ሁመራ ነበሩ: -Amharic VOA News

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ሁመራ ነበሩ:
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ

(Amharic VOA News) -በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ግኑኝነት ለመወሰን ጥናቶች መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል፡፡

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ግኑኝነት ለመወሰን ጥናቶች መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል፡፡በጥናቶቹ ላይ ጠንካራና ጥልቅ ውይይት ከተካሄደባቸው በኃላ በፖሊሲ ደረጃ ለህዝቡ ይፋ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

አቶ ኃይለማርያም በትግራይ ምዕራባዊ ዞን የሚገነባውን የሁመራ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመሠረት ደንጊያ ባስቀመጡበት ወቅት ከአካባቢው ኅብተሰብ ጋር መወያየታቸው ተዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Exit mobile version