ጎንደር ዩኒቨርሲቲ: ሽብር እየተፈጠረ ያለው በክልሉ መንግስት ስፖንሰር አድራጊነት ነው ስንል ዝም ብለን አይደለም።

~ ሽብር እየተፈጠረ ያለው በክልሉ መንግስት ስፖንሰር አድራጊነት ነው ስንል ዝም ብለን አይደለም።

ዛሬ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማራኪ ጊቢ እየተደረገ ያለው ነገር ለመስማትም ይቀፋል።ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍላቸው በመሄድ ላይ እያሉ ወንበዴዎቹ በድንጋይ እና በዱላ የኦሮሞ ልጆችን መርጠው ድብደባ ይፈፅማሉ፣ ልጆቹም በአንድ ላይ ተሰብስበው ጥበቃ እየጠየቁ ባሉበት ሁኔታ በክልሉ ፖሊስ ቶክስ ተከፍቶባቸዋል።
ኸረ እንዴት እንዴት ነው ነገሩ???????
ትግስትም ልክ አለው እኮ።


Marsi Moyi

Gonder university ijoolleen keenya amma achi bahanitt barattoota isaanii oromiyaa keessa akka hinbaafne ummanni dhowwuu qaba wobiin lubbu barattoota oromoo barattoota amaara miidhuu osoo hintaane akka hinbaane eeguudha

1 Comment

Comments are closed.