ጎንደርና ወልዲያ ዩንቨርስቲ በተቃውሞ እየተናጠ ነው

ጎንደርና ወልዲያ ዩንቨርስቲ በተቃውሞ እየተናጠ ነውወልዲያ ዩንቨርስቲ የአግአዚ ጦር ተማሪዎች ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኩሷል ፤ ጎንደር ተቃውሞው ቀጥሏል ። ከደህንነት ክትትል እስከ ፖሊሶች ዛቻ በትግራይ ዩንቨርስቲዎች ውጥረት መንገሱን ተማሪዎች ይናገራሉ። በትግራይ ክልል ዩንቨርስቲ ውስጥ ብዙ ፀጉረ ልውጥ የሆኑ ሰዎች ኮፍየ ያለው ሹራብ እያደረጉ ማታ ማታ መታየት ጀምረዋል። ሕዝቡ ስለታፈነ በጭቆና ስር ስላለ ምንም መናገር አይችልም ።

ተማሪዎች ራሳቸውን ለመከላከል በቡድን ነው የሚንቀሳቀሱት ፣ በቡድን መንቀሳቀሳቸው ጸጉረ ልውጥ የሆኑ ደህንነቶችን የላኩ ሃይሎች አልተመቻቸውም በቡድን ራት በልተው የሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ወይም የኣማራ ተማሪዎችን እራት በልተው ወደ ግቢያቸው ሲመለሱ ለምንድነው በቡድን የምትንቀሳቀሱት በሚል ፖሊሶች አስቁመው ዛቻ ዝተውባቸዋል።

ግቢውን ለመተበቅ የተመደቡ ፖሊሶች ሳይቀሩ በተማሪዎቹ ላይ እየዛቱ ነው። በቡድን የሚታዩ ተማሪዎችን ለማሰር አቅደዋል። ተማሪዎች ግራ ተጋብተዋል።ተማሪው በቡደን በቡድን በመሆን ትምህርቱን እናቋርጥ ወይስ ምን እናድርግ በሚል ውይይት ጀምሯል። የትግራይ ዩንቨርስቲዎች ከሌሎች ክልል ለሄዱ ተማሪዎች አስፈሪ ሆነዋል።

ግቢውን ለመጠበቅ ከተመደቡ የፖሊስ አባላት ጀምሮ እስከ ደህንነት አባላት ድረስ እየዛቱ ነው። ሕዝቡ ስለታፈነ በጭቆና ስር ስላለ ምንም መናገር አይችልም ።

MinilikSalsawiአሁን የደረሰን መረጃ ፡፡

ወልዲያ ከተማ ውጥረቱ ቀጥላል ፡
ወደ ግጭት አምርታል ፡፡

ዛሬ ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የህወሓት አጋዚ እና የፌዴራል ፖሊስ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በመቃወም እና ተማሪዎችን ለመታደግ የወልዲያ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ወደ ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ከበባ አድርጓል ፡ የህወሓት አጋዚም ዩኒቨርስቲው ሰላም እንዲሆን እና እዲረጋጋ ከፈለጋቹሁ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች በሰላም ከጊቢው መውጣት አለባቸው ካልሆነ እየወሰድነው ያለውን እርምጃ አጠናክረን እንቀጥላለን እያሉ ነው የትግራይ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲው እስታዲየም ገብተው አግአዚ ጥበቃ እያደረጉላቸው ነው እስከአሁን በርካታ ተማሪዎች ተጎድተው ሆስፒታል ገብተዋል ፡፡ ሁኔታው አቅጣጫውን እየቀየረ ስለሆነ እየተከታተልን እንገልፃለን ህዝቡ እያደረገ ያለው ተማሪዎችን የመታደግ ድጋፍ የሚበረታታ ነው ፡፡ የአግ7Protest


ይሄን ምስል ልብ ብላችሁ እዩት

ይህ ተቦድሶና ተበርግዶ የምታዩት ክፍል
ሀብት ለመዝረፍ የመጡ አልነበረም ።

የክፍችኝ ሌቦች አይደሉም ፣

በውስጡ ሀገር ሰላም ነው ብለው የተኙ ወገን ነበሩ ።

አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሀገር መስሏቸው ዕውቀት ሊሸምቱ ነበር ወደዛ ያቀኑት ።
ይህ ክፍል እንዲህ የተበረገደው የሰው ደም በጠማቸው በዘር ጥላቻ በደማቸው የተዋሀደው የሕወሓት አባላት የትግሬ ተወላጆች ናቸው ።
የሌላውን ብሔር የሆነን እንደሰው ያልቆጠሩ ዘረኝነት ስብዕናን ይሰርቃል የሚሉት እንዲህም እውነት ነው ።
የሌላውን ብሔር ነፍሱን ለመቀማት ነው።

እሽ እንበል እያንዳንዳችን በዚህ ክፍል ውስጥ ተኝተናል እንበል ፣ ከውጭ ሁኖ ነፍስህን ሊነጥቅ የመጣ ደም የተጠማ ሰው መሳይ እንስሳ በሩን ሲቦረግደው ምን ይሰማህ ነበር ?
Eshete Kassa Zewudie

እናት ልጄ ተምሮ ዲግሪ ጭኖ የተሻለ ሰው
ሆኖ ይመጣልኛል ብላ በሰላም ቆይልኝ ብላ
ለትምህርት ከላከችበት ትግራይ ክልል
በድንጋይ ተወግሮ ሬሳው በዚህ መልኩ
ተጭኖ ሲመጣላት ምን ትል ይሆን
😥😥😥

ወይ እናት !!!