ግብፅ ምን አረገችኝ እኔን?

ግብፅ ምን አረገችኝ እኔን?
ባልደራስ የተባለ የእብዶች ብድን ለኦሮሞዎች ብቻ ተለይቶ በሀይል ከነጠቅናቸው ቦታ ላይ ከተሰሩት ቤቶች ላይ ቤት ተሰጣቸው ብሎ ያለቅሳል።ኢዜማ የሚባል በኦሮሞ ጥላቻ የተሰባሰበ ተለጣፊ ቡድን ደግሞ እንዴት ኦሮሞዎች በከተማቸውና በአገራቸው እንዴት ቤት ይሰጣቸዋል ብሎ አጋር ፓርቲውን ይከሳል።
መንግስትን ወክሎ የተቀመጠው እራሱን ብልፅግና ብሎ የሚጠራው አካል ደግሞ ፈፅሞ ኦሮሞ ለሚባል ብሔር አልሰጠውም አንዳንድ አካላት ስሜን ሊያጠፉ ፈልገው ነው ብሎ ይመልሳል።
በክፉ የሚወቀሰው ባልበላው የሚከሰሰው የአገሩ ባለቤት ሳይሆን ባላንጣ የሆነው ኦሮሞ ግን በተቃራኒው ደሳሳ ጎጆው መንግስት ባሰማራቸው ሽፍታ ወታደሮቹ በየቀኑ ይቃጠልበታል። ታድያ ለኔ ይቺ አገር ምኔ ነች? ግብፅስ ምን አረገችኝ:

Yared Kebede

Kemer Yousuf – Oromiyaa (Oromo Music)


OMN: Fugug Show: Turtii Abdumaalik Jundii Abbaa Bokkuu Afran Qalloo waliin Kutaa 2ffaa