ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከ ጄኔቫ ማብራሪያ ይሰጠናል ተከታተሉት።

ሕብር ሬዲዮ Special program: November 6-2017 ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከ ጄኔቫ ማብራሪያ ይሰጠናል ተከታተሉት።

የ አላሙዲን እና ሌሎች ተመሳሳይ ሰዎችን ሳውዲ እንዴት ለመያዝ በቃች በድጋሚ አጠር ያለ መረጃ ስለሺ ሽብሩ ከሪያድ ያደርሰናል ተከታተሉት።

Amhara Mass Media Agency

• ወጣቱ ትውልድ በተዛቡ የታሪክ መረጃዎች ሳይበረዝ ለሀገሪቱ እድገት በትጋት መስራት ይኖርበታል፡-የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ ዶክተር አብይ አህመድ
• የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሌሎች ክልሎችም ተጠናክሮ ሊሄድ ይገባል፡-የመድረኩ ተሳታፊዎች
ባህር ዳር፡ ጥቅምት 27/2010 ዓ/ም (አብመድ)