ጉድ ፈላባችሁ ለቀስተኞች!እዛ ጋ«ኩሽ ብለው ሊውጡን» እያላችሁ ስታላዝኑ

ጉድ ፈላባችሁ ለቀስተኞች!!እዛ ጋ  «ኩሽ ብለው ሊውጡን» እያላችሁ ስታላዝኑ ኬኛም/ኬኒያም (Kenya) በዝተናል!

«ኦሮሞ በኬኛ/Kenya ውስጥ አነስተኛ ሊባል የሚችል ማህበረሰብ ነው። ባብዛኛው ኬኛ/Kenya ውስጥ የሚኖረው የገብራ ኦሮሞ ሲሆን ከሞያሌ እስከ መርሳቤት ከ 285 ኪ. ሜ በላይ የሚሸፍን ቦታ ላይ ሰፍሮ ይገኛል። ይህ ጎሳ የቦረና ኦሮሞ አንዱ ግንድ ሲሆን የኬኛን/Kenya ዋና ከተማ ናሮቢን/Nairobi በመመስረት ይታወቃል።

ኦሮሞ በሀገሩ ኢትዮጵያ ላይ አብላጫ ሆኖ ያላገኘውን መብት የገብራ ጎሳ አናሳ ሆኖ ሳለ ቦማስ ኦፍ ኬኛ/Kenya በተባለው የቱሪስት መንደር፣ በኬኛ/Kenya ናሮቢ/Nairobi ከተማ “የቦረና አመታዊ ምሽት” የተሰኘ ሀገራዊ ዓመታዊ የባህል ቀኑን በመከብር የቦረናን የባህል ትርዒት ለማሳየት ችሏል። በፕሮግራሙም ላይ የቦረና አባ ገዳ፣ የኬኛ/Kenya ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም ሳሞኢ ሩቶ እና የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ታድመውበታል። ኢትዮጵያም ከዚህ ብዙ ልምድ መቅሰም እንዳለባት ይሰማኛል።»
Ibsa Adugna

DAANDII BOSONTUU STN TV 29 04 2019