የቪድዮ ዘገባ ፦ ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው አለመግባባት በሰላም፤ በፍቅር እና ይቅርታ መፈታቱ ለሁለቱ ሕዝቦች ትልቅ

የቪድዮ ዘገባ ፦ ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው አለመግባባት በሰላም፤ በፍቅር እና ይቅርታ መፈታቱ ለሁለቱ ሕዝቦች ትልቅ እፎይታ መስጠቱን በምዕራብ ሳዉዲ የሚገኙ ኤርትራዉያን እና ኢትዮጵያውያን ገለጡ። ከሳምንት በፊት በኢትዮጵያ፤ ትናንት ምሽት ደግሞ በጅዳ የኤርትራ ቆንስል ጋባዥነት በተካሄደው ደማቅ የሰላምና የአንድነት ደስታ መግለጫ ልዩ ዝግጅት በጅዳ እና አካባቢው ከሚገኙ ከተሞች ወደ 500 ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ታድመዋል። (በነብዩ ሲራክ)

ለሰላም እና ፀጥታ መደፍረስ አንዱ ምክንያት የወጣቱ ስራ አጥነት በመሆኑ በስፋት እና በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገለፁ፡፡