ጄኔራል አብረሃ (ኳርተር)-አብዲ ሙሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)-ፎቶ ተነስቶ የማያውቀው የደህንነቱ ጌታቸው አሰፋ !!!

ጄኔራል አብረሃ (ኳርተር)-አብዲ ሙሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)-ፎቶ ተነስቶ የማያውቀው የደህንነቱ ጌታቸው አሰፋ !!!

Via Afendi Muteki

የቁርጥ ቀን ወዳጆች
—-
1ጄኔራል አብረሃ (ኳርተር)
2 አብዲ ሙሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)
2 ፎቶ ተነስቶ የማያውቀው የደህንነቱ ጌታቸው አሰፋ (ሃሃሃሃ የሳባዊ አባባል ነው)
—–

#Ethiopia ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታገዱ በኅላ አቶ በረከት ሶስተኛ ቃለ-ምልልሳቸውን ከጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ (@dw_amharic ) ጋር አድርገዋል። አቶ በረከት «አንዲት ካሬ ሜትር ቦታ አልወሰድኩም» ሲሉ ንፅህናቸውን ተናግረዋል

አቶ በረከት ስምኦን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት አስገራሚ ቆይታ