ጄነራሉ ምን ሆነ? አንተ ወታደር ነህ ስራህ የአገሪቷን ዳር ድንበር ከመጠበቅ በዘለለ…

ጄነራሉ ምን ሆነ? አንተ ወታደር ነህ ስራህ የአገሪቷን ዳር ድንበር ከመጠበቅ በዘለለ

Idiots you don’t even know your own constitution. Do not open your mouth we want to work toward peace. if you say that Didessa is Oromo land everyone knows that, Raya is Oromo land everyone knows that Wallo is Oromo land everyone knows that
ጄነራሉ ምን ሆነ?
አንተ ወታደር ነህ ስራህ የአገሪቷን ዳር ድንበር ከመጠበቅ በዘለለ
ክልሎችን የመከለል ስልጣኑም መብቱም አይመለከትህም
የአስተዳደርና የፖለቲካ ስራ ነው እኮ. አንተ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጄኔራል እንጂ የአማራ ርስቴዎች ብቻ አይደለህም. የምን ጥብቅና ነው? ቀይ መስመሩ የትኛው እንደሆነ ባናውቅም መቀሌ የመመለስ ሙሉ መብት ይኖርህ ይሆናል. ጄኔራል እንደ አንተ የውትድርና እውቀት ባይኖረኝም 8 ሺህ ወታደር ብምርኮኝነት አስረክባችሁ ዳግመኛ ወደ መቀሌ ለመሄድ ማሰቡ ጥሩ ሃሳብ አይመስለኝም.
ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሌሎች የመንግስት አካላት ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ይፍቱት አንተ የሚመለከትህን ብቻ ብትሰራ ለአገራችን ይበጃል ብዬ ነው. በማሃንድሱም በአስተማርውም በግብርናውም በአይሮፕላን በረራውም ….. አስተያየትና መመርያ የሚሰጥ በሙያው የተካኑ ሰዎች ብቻ ቢሆን ይመረጣል ብዬ ነው.
Abdi Rashid

ምን ማለት ነው? የሰው መሬት ለቃችሁ ወደ ድርድር! በህገ መንግስታችን ይዳኝ! ሌላ መላ አያዋጣም! አማራ እየጠራ ያለው ህዝቦች ለትግራይም እኩል ወገን ነው!! 30 ሚሊዮን ለ 5ሚሊዮን እያላችሁ በፋከራ መሬት ሲታጠቡ አልነበር ! ዛሬ ኡኡኡኡ ድረሱ ሚዛን አያነሳም! ካልፈለጉ ደግሞ የሽጉጥን ነገርላስታውሰዋት?