“ጀግና ነህ፣ ክብር ይገባሃል!”

“ጀግና ነህ፣ ክብር ይገባሃል!” “ከዛሬ ጀምሮ ከልጅነት እስከ ሽምግልና ከተራ ውትድርና እስከ ጦር መሪ ከዝቅተኛ አመራር እስከ ድርጅቱ መሪነት ከረሃብ እስከ ጥጋብ ከሃዘን እስከ ተስፋ ከፀሐይ እስከ ሐሩር አብረህ ያሳለፍክ የወለድካቸውን ያሳደካቸውን ልጆችህን ለሕዝብ ጥቅም ብለህ አሳልፈህ ሰጥተሀል አንጀትህ አልችል ብሎ አንገትህን ብትደፍም ውሳኔህ ግን ትክክል ነው፣ በውጣ ውረድ መሃል ስህተቶች ድክመቶችም አሉ ፣ ምንም ይሁን ምን የሚሊዮኖች ተስፋ የነበረውን ድርጅት ብዙዎች በመሃል ትተው ቢሄዱም አንተ ግን በክብር ወደ ትውልድ ቤቱ መልሰሀል ፣ ብዙ የሚባል ነገር ቢኖርም ለኔ ይሄ ብቻ በራሱ በቂ ነው ፣ ከእንግዲህ ዕዳ የለብህም ቀሪ ዘመንህን እረፍት ውሰድ ፣ ፈጣሪ ለማቱሳላ የቸረውን ዕድሜ ላንቴ ይስጥህ ጀግና ነህ፣ ክብር ይገባሃል!”
By Temesgen Gemechu

1 Comment

  1. He did his part as an Oromo hero. History will place him in the right place, but the sell-out like Lenchoo Leta, Beyane Assoba, Dimma and their attaches will face a judgement day.

Comments are closed.