ጀዋር ስለ መፈንቅለ መንግስቱ ምን አለ- KMN Kush Media Network

ጀዋር ስለ መፈንቅለ መንግስቱ ምን አለ- KMN Kush Media Network

ሁሌም ተጋፈጥ እውነት ፊት ቁም ልብና ህሊናህን የሚያይ አምላክና አንተብቻ ትሆና ላችሁ ለ8 ዓመት ፌስቡክ ከተመሰረተ ጀምሮ የoromo ህዝብ ነፃ ወጣን እሲክል ድረስ ተጋፍጫለሁ ይሄን የኦሮሞን ህዝብ በዳይ አሰዳጅ አሳሪና ገራፊም ጋራ ግንባር ቆሜ ሞግቻለሁ ዛሬ ደግሞ ይበደል ይሰደድ ይገረፍና ይገደል የነበረው አካል ባለወልተራ ሀገርና ህዝብ መሪ ሲሆን መልሶ ያይደርስበት የነበረውን በደል ያደርሳል ብዬ በውኔም በህልሜ አስቤው አላውቅም የእኔተውልድ ደግሞ አሻግሮ ተመልካች እንጂ የኃልዮሽ ጭብል አጥላቂ አድርጌ ፍርጄውም አላውቅም ያም ሊሆን ይችል ይሆን በውል ባላውቅም ግን በአሁን ዘመን የዛ ተጎጂ ካል መልሶ ያኔ ያወግዘው የነበረውን ነገር ሲያደርግ ማዬቴ ለኔ ሰላም ነስቶኝ ለተጎጂው አካል ጎን ለእውነት መቆም ይገባኝ ዘንድ ህሊናዬ አካል ሰውነቴንና አደበቴን ተጭኖታል

ምንም እዲህ ዓይነት በስውር ሀገርና ህዝብን የሚበድሉ የሦስተኛ ዓለም ሀገራት ውስጥ አንዱ መሆናችን የ40 ቀን ክፉ እድላችን መሆኑ አሳዘነኝ ቢሆንም Facebook ግን ባለውለታችን ነበረ

ለዚህ ዓይነት ሀገሮች መሪዎችን ያደጉት ሀገራት እንደ ባሪያ ሊገዟቸውና ያሻቸውን ቆሻሻ ብለው የሚገምቱትን ሁሉ ይቀበሉ ዘድ በፍቅርም ይሁን በጥቅም እያሟለሉ ይጠቀሙ ባቸው ዘንድ የሀሰት ማስፈራሪያ ይሆናል ያሉትንና ያቋቋሟቸው የሰባዊ መብት ተከራካሪ (Human Rights Watch), የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተብዬው( CPJ) , የህፃናት (Unicef) የመሳሰሉትን እነሱ ሲፈቅዱ ደርሰው ተቆርቃሪ ተማጋችነን ባዮች አድበስብሶ አጋላጭና ሚስጢር አውጪ አድርገው ፍላጎታቸውንና ጥቅማቸውን ሊጭኑ ሲፈልጉ የሚያዟቸው ተንቀሳቃሽ ሞተረቻቸውን የተድበሰበሰና ያሻቸውን የሚያቀርቡበትን ያሳፈረው ፌስቡክ በቀጥታ ጉድና ጉዳጉድ የዓለም መሪዎችን ሚስጢር የዘከዘከ ለታመመና ለተራበ በ( gofund me) ለስንቱ ፈጥኖ የደረሰን ፌስቡክ (facebook) እዲዘጋ እስከ ዛሬዋ እስኪ ዶሎት ድረስ የታገልኩት ዛሬ ደግሞ ለተከፉት ያገሬ ልጆች የአማራ ወንድምና እህቶቼ ጎን ልቆም ዘንድ ህሊናዬ ፈቀደ ለሁሉም ጊዜ አለው እዳለው መፀሃፍ ቅዱስ ይሄም ያልፋል

ይሁንና ታዲያ ለእደኛ ሀገር የሁሉ ስውር ሰለባ ለሆነችሁ ሀገራችንና ህዝባችን መንጯና መጠራሪያ ሊሆነን የሚችል አንዳች የዚህ ዓለም ለእውነት ድደራሽ ስለሌለ ምናለ ለፌስቡክ እዳይዘጋ No close Facebook በማለት petition ማሰባሰብ አይቻልም ወይ ነው ?

Show Natobia Selale