ደስ የሚል ዜና ሁሌም ስንመኘው የነበረ ዜና:-ብአዴን (አዴፓ) ልሙጡን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማ ተቀብሎ አፅድቆታል፡፡ የአማራ ህዝብ ሚወክለው ባንዲራ ህጋዊ ሆኖለታል

ደስ የሚል ዜና ሁሌም ስንመኘው የነበረ ዜና
ብአዴን (አዴፓ) ልሙጡን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማ ተቀብሎ አፅድቆታል፡፡ የአማራ ህዝብ ሚወክለው ባንዲራ ህጋዊ ሆኖለታል ፡ ከዚህ በኃላ በባንድራ ተሽፍኖ አማራነትን በሌላ ብሔር ላይ መጫን አይቻልም ልሙጡ ባንድራ የአማራ ብቻ ሆኖ ፀድቋል

Mohammed Kedir Tegodi