ደመቀ መኮንን ወይም ደብረጽዮን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ቢሆን ኦሮሞ እንደዚህ ይታገሥ ነበር?

ደመቀ መኮንን ወይም ደብረጽዮን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ቢሆን ኦሮሞ እንደዚህ ይታገሥ ነበር?

ይህ ጥያቄ ከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት ተወስኖ ነበር!
ደመቀ መኮንን ወይም ደብረጽዮን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ቢሆን ኦሮሞ እንደዚህ ይታገሥ ነበር? ወደው ሳይሆን በግድ የአዲስ አበባውም የአፋን ቋንቋን ይፈፅሟት ነበር፣
አብይ የኦሮሞን ጥያቄ ወደኋላ እየመለሰ እስከመች ነው የምንትልገሰው?