ይድረስ ለታዬ ደንደዓ: እየገደላቹን የነበራቹ ሰዎች የት ነበራቹ ብላቹ ለመጠየቅ ምን ሞራል አላቹ ?

ይድረስ ለታዬ ደንደዓ: እየገደላቹን የነበራቹ ሰዎች የት ነበራቹ ብላቹ ለመጠየቅ ምን ሞራል አላቹ ?

“ሰው በሚታሰርበት በሚኮላሽበት ጊዜ አንዲት ጥይት ያልተኮሰ ድርጅት፣ ዛሬ የታሰረው ተፍትቶ ግፈኛው ጠላት ግማሹ ተደብቆ የተቀሩት ሀገር ለቅቀው ሲጠፋ፣ በሀገራችን ውስጥ ዴሞክራሲ እንገነባለን ብለን በተነሳንበት ሰአት ጠብቆ ኦሮሚያ ውስጥ እሳት የሚያነድድ የጠላት አጀንዳ ከግብ ለማድረስ የሚተጋ ብቻ ነው::ህዝባችን ድሮ የት ነበርክ? ብሎ መጠየቅ አለበት::#ታዬ_ደንደአ

ይድረስ ለታዬ ደንደዓ

በአብዱልባሲጥ ያሲን 
እየገደላቹን የነበራቹ ሰዎች የት ነበራቹ ብላቹ ለመጠየቅ ምን ሞራል አላቹ ?

ሰው ሲታሰር ወታደር ቤት ለቤት ይዞ እየዞረ ሲያሳስር ፣ ሲኮላሽ እግር እያሰረ ፡ ግማሻችን በጥይትአደባባይ ስንገደል የገዳዩቻችን ቀኝ እጅ ሁኖ ሲያገለግል የነበረ ፖለቲከኛ እሄንን ሁሉ ሲያደርግብን የነበረ ድርጅት ዲሞክራሲን ለመገንባት ምን ሞራል አለውና ? የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ትላንት ከወያኔ ጋር ዛሬ G7 ጋር ሁኖ ድምጻችንን ለማፈን የመንግስት ሚድያን በመጠቀምና በገንዘብ የተገዙ ያልተገራ ምላሳቸውን ሰው ላይ ለመለደፍ የማያመነቱ ሆዳደሮች ቀጥሮ ህዝብን ወደ ቀጣይ አፈና ስታመቻቹ ኦነግ አላንቀሳቅስ ስላላቹ ከኦነግ ጋር ጦርነት ውስጥ እንደገባቹ የማናውቅ መስሎህ ነው ኦቦ ታዬ ።

ለማንኛውም መለስ ብለን የምንጠይቅ ከሆነ ኦነግ ናሹ በማለት ኦህዴድ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያደረሰውን በደልም ጭምር ነው የምንጠይቀው እዛኔ ደግሞ አይደለም አንተና መስሎችህ ዘርማንዘራቹ ከፍሎ የማይጨርሰውን እዳ አናቹቸ ላይ ታኖራለቹ ።

ብዙ ያልተወራረዱ እዳዎች አሉና ሰከን በሉ !

Abdulbasit Yasin


ህዝብ ላይ የሚተኩስ መከላከያ ሰራዊት የለንም 👉ታየ ዳንዳdha። በቦረና በባለ በጭናክሰን በአምቦ በናቃምተ በአርሲ በመከላከያ ሰራዊት የተገደሉት ሰዎች ደም ላይ ነው ታየ ዳንዳdha እየቀለደ ያለው።


Bodies of innocent people on the streets. Regime [changed] is going rogue and mad again. As of now, at least 10 killed in Guji zone today. Very very sad.

What the military’s fight with the so called OLF army has to do with killing innocent people on the streets of towns?

If you notice, the military has different kind of rules of engagement even after regime change when it is deployed in south Oromia. We know how they massacred 14 people at a hotel in Moyyale.

Government needs to put a leash on its military if they don’t want people to come to street and soon have revolution 2.0 to get rid of it.

Biyya Oromiyaa

Horro Guduruu
Horro guduruu magaala Fincaa’atti waraana RIB uummata nagaa irratti banteen lubbun heeddun darbeera.


This old Oromo mother was killed by military in Guji. Is she a member of Oromo liberation army? Remember that TPLF killed several Oromo elders and pregnant women. So, what is the difference between TPLF regime and the so called #TeamLema regime? I don’t see the difference. Both are the enemy of the people.

Fekadu L. Bayisa


Obboo #Yaadasa_Galataa Jedhamaa magaalaa Gullisootii kan Galgalaa Kana Waranaa Mootummaan badii tokkoo malee ajjeefameedha..

#WAYYAANEEN WAYYANAMA,


 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአማራና በኦሮሞ ተማሪዎች መካከል ግጭት እንዲነሳ ያስተባበሩ 10 ተማሪዎችን ለ1 አመት ከትምህርት እንዲታገዱ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ በዩንቨርሲቲው ውስጥ ከ2 ሳምንት በፊት በተፈጠረ ግጭት ትምህርት መቋረጡ ይታወሳል።