ይህ ሰውየ ግርማይ ማንጁስ ይባላል። በፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ሁኖ ወርቅነህ ገበየሁንና አሰፍ አብዩን ከጀርባ ሲዘውር የነበረ ከእነ ጌታቸው አሰፍ ጋር ሁኖ ሲገርፎ ሲያስገርፍ የነበረ ነው።

“ይህ ሰውየ ግርማይ ማንጁስ ይባላል። በፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ሁኖ ወርቅነህ ገበየሁንና አሰፍ አብዩን ከጀርባ ሲዘውር የነበረ ከእነ ጌታቸው አሰፍ ጋር ሁኖ ሲገርፎ ሲያስገርፍ የነበረ ነው። በዛላይ እንደፈለገ ለመዝረፍ ለመግደል በስሩ ያሉትን 4 ዳይሬክቶሬት ሁሉንም ትግሬ በማድረግ ሲሰራ ነበር ።የሱ ምክትልም ተክላይ የሚብል የፈለገውን የግድያ ኦፖሬሽን ሲያካሂድ ነበር።

በየትኛውም ሚዲያ ቀርቦ አያውቅም ።ማንም አያውቀውም። ለፌደራል ፖሊስ አባላት አለም አቀፍ ስብሰባ ሲኖር የሚመደብን ገነዘብ ለግሉ ያደርግ ነበር። ኮለኔል ደመቀን ለመያዝ የተላከው ገዳይ ቡድን መመሪያ የሚሰጥ እሱ ነበር ። ሰኔ ላይ ከተቋሙ ከተባረረ በኋላ አሁን መቀሌ መሽጎ እዛም የትግራይ ልዮ ሀይል ፖሊስ ስልጠና ኃላፊ የፖሊስ ኮሚሽኑ አማካሪ ሆኗል። በፌደራል ፖሊስ በአልሳት ፤ከሜቴክ በተገዙ ተሽከርካሪዎች፤በካምፕ ግንባታ ላይ በብዙ ሚለየን ብር የሚቆጠር ገንዘብ እሱና ግብረ አበሮቹ ጋር ዘርፏል።

እንደውም የአሁኑ የምርመራ ቢሮ ሀላፊ በአንድ ስብሰባ ላይ እንደተናገረው የወንጀል መከላከል ሀላፊ ሁኖ ምርመራ ቦታ እየመጣ በሲጋራ ትርኳሽ የሰው ገላ እያቃጠለ ያሰቃይ እነደነበር በቅርቡ ለተሠብሳቢ ተናግሯል።”

Dhábasá Wakjira Gemelal


የአጋዚ ልዩ ሀይል አዛዥ ጀኔራል ግርማይ ማንጁስ

ፎቶ አገኘነው ብለው ልከውልኛ ቴንቤዎች እኔም 100% እርግጠኛ ለመሆን ኢሳት ሚዲያ ላይ የፖለቲካ ተንታኙ ከኤሪምያስ ዋግጅራ አረጋግጨ ጽህፍን አስተካክየዋለሁ እንግድህ ይሄ ሰው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ብዙ እልቂት የፈጸመ የስራ ባልደረቦቹ በቅጽል ስሙ ግራዝያኒ ብለው የሚጠሩት በየትኛውም ሚዲያ ላይ ቀርቦ አያውቅም እሱን የምያውቁት የአድዋ ህውሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጀነራሎች ደህንነቶች ብቻ ናቸው የማያውቁት ከዛ ውጭ ማንም ሰው አያውቀውም እኔ ግን ፍለጋየን አላቃረጥኩም ነበር መጨረሻ ላይ እጄ ላይ ገብተዋል እፍፍፍፍ አንዱን ፀሀይ ግባት ዘመቻ ኦፕሬሽን በሰላም አጠናቅቃለሁ ማለት ነው ተመስገን ከብዙ ውጣ ወረድ በሀላ ሴይጣኑ ግራዚያኒ ፎቶ ተገኘ

Gihon Media