ስልክና ኢንተርኔት አጥፍተን ህዝቡን ስንፈጅ ለምን ድምፃችሁን አሰማችሁ በማለት ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ናቸው::
ይህ መንግስት በማን እየተዘወረ እንደሆነ መመልከት ነው።
በታገቱት ተማሪዎች ጉዳይ ላይ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጽሕፈት ቤት ዛሬ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ላይ መግለጫ እንደሚሰጥ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ pic.twitter.com/eYuxSHufjW
— አዲስ ማለዳ (@addismaleda) January 11, 2020
The second Gobanaa and the third Minilik is so dangerous to Oromoos of today.Please be prepared to fight back. No nig talk nut secretly organise yourself.Do not discuss only about 150 years game since todsys game is dangerous one.