ይህን ጉድ ያውቁት ነበር? ከአምባስደር ሱለይመን ደደፎ 

ይህን ጉድ ያውቁት ነበር? ከአምባስደር ሱለይመን ደደፎ 

#አምባስደር_ሱለይመን_ደደፎ ሀገር ወዳድ የሆነ ፍቅር እርሱ የነፃነታችን ለኳሽ ክብሪት የመቴክ ሽፍቶች መርከብ ኢራን ሲሸቅል ጉዳዩን በደብዳቤ ለአሜሪከን ኤምበሲ ኮፒ አድርጎ ነበር። አሜሪካም ከጠላቷ ኢራን የተወዳጀውን ስርዓት ለመሰረዝ ወሰነች። አብይ ቢያሸንፍም የተደራጀ መፈንቅለ መንግስት ተዘጋጅቶ ነበር፣ ከአሜሪከን ኤምበሲ ስልጣኑን ለአብይ አስረክቡ ወይም ብላ በጅቡቲ ጦር ሰፈር ያለው ጦሬን አንቀሳቅሳለሁ አለች። ያ ባይሆን በታንክ የመጣው ሕወሓት መች በዋዛ?
#የመቴክን_ሌብነት እርሱት እርሱ ተራና ትንሽ ነው። በቢሊየንና ትሪሊየን የሚለካ ምርመራ ተጠናቋል። ከባቡር ሀዲድ እስከ ሌላ ሜጋ ፕሮጄክት አፍ የሚያስይዝ የሌብነት ምርመራና ውጤት በቅርብ ቀን…
1️⃣️️️️️️️#የአክሱም_ሐውልት ከኢታሊ ሲመለስ እግረ መንገዱን ለላሊበላ ቅርስና ኢንፍረስትረክቸር ከሮም የተለቀቀ 500 ሚሊየን ዳለር የት ገባ?
2️⃣ #ከኮንዶሚኒየም ግንባታ አራት ቢሊየን ብር ጎድለቱስ?
3️⃣ #ጨምበላላ በዩኔስኮ ሲመዘገብ የተሰጠ 1 ሚሊየን ዳለር ድጎማስ?
4️⃣ #በሚላኒየም_ዴቨለፕመንት_ጎል ከዩኤን የተለቀቀው ሃምሳ ቢሊየን ዳለርስ?
5️⃣ #በUN ኤጀንሲ ለትምህርት ጥራት የመጣው 20 ቢሊየን ዳለር፣
6️⃣ #ለHIV ከግሎባል የተለቀቀ 10 ቢሊየን ዳለር ለወባ መከላከያ የተሰጠን የት ገባ?
7️⃣ ለኦሮሚያ ልማት ማህበር በርዳታ የመጡ 500 አምቡላንስና አንድ ቢሊየን ዳለር ለየትኛው ልማት ማህበር ተሰጡ?
8️⃣️️#የሰላም_ባስ የድሮ ባሶች ኦሮሚያ ልማት ማህበር በዲንሾ ስም ከፍሎ ያመጣው አልነበረምን?
9️⃣ #ከንግድ_ባንክ አራት የሎን ሪከቨሪ ቲም ሜምበርስ ትናንት ስልጣናቸውን ለቀቁ፣ ኢንክሉዲንግ አይተ አባይ መሓሪ። ለኤፈርት ከባንኩ የተሰጠ አንድ መቶ ቢሊየን ብር ታማሚ ብድር ወይም ኤኤልዲ ነበረ ከዛም ራይት ኦፍ ሆነ ተሰረዘ። ፋይሎቹም አርካይቭ በባንኩ ሳይሆን ቦሌ ሴፍ ሀውዝ ተደብቀው ነበር፣ ዛሬ አብይ አገኛቸው እንጂ።
🔟 #ከኦሮሚያ በተቸበቸበ ብዙ ሺህ ሄክተር መሬት የተዘረፈ የሕወሓቶች ብርስ?
1️⃣1️⃣ #ከኦሮሚያ መብራት ሐይል ዲስትሪክቶች የነበሩ 500 ሌተስት ጄኔሬተሮች የት ገቡ?
1️⃣2️⃣ #ከኦሮሚያ ኤክስፖርት የሚደረጉ የአራት ዓመት ቡና ኤክሳይዝ 33% የት ገባ?
1️⃣3️⃣ #የአዜብ_መስፍንን ጨምሮ በተለያዩ ሌቦች በይሮፕና አሜሪካ የተገነቡ ከመቶ በላይ ሕንፃዎች ታግደዋል። በሌብነት ምርመራው ኤፍቢአይ አለበት። ብዙ እንሰማለን ገና ሌላም ሌላም…
#ይህ ነፃነት እንዲመጣ አንድ የሆኑቱ አማራና ኦሮሞን አደነኩ። የዚህ ሁሉ እውነትና ድል መሪውን ሙሴ ለማ መገርሳ ለሰከንድ ላልረሳ ፎቶውን ግድግዳዬ ስሙን በልቤ አኖሬያለሁ።