የመጀመሪያ ስራቸው መሆን ያለበት ያዲሱ ጠ/ሚንስትራችን በሶሻል ሚድያ አጠቃቀማችን ላይ ህግ ማወጣት ነው :) ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ

የመጀመሪያ ስራቸው መሆን ያለበት ያዲሱ ጠ/ሚንስትራችን በሶሻል ሚድያ አጠቃቀማችን ላይ ህግ ማወጣት ነው 🙂 ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ!!

በኃይሌ አንደበት እኛም እንናገር

“ባይገርምክ እእ…አሁን የዶክተር ዐቢይ የመጀመሪያ ስራ መሆን ያለበት ልንገርህና ለጀግናችን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ ሻለቃ፣ አትሌት ኃይሌ የዚህ የሚዲያ አጠቃቀሙን የሆነ ሕግ እንዲወጣለት መደረግ አለበት። አሊያስ ግን አትለኝም፣ ነገ እንደውም የመጀመሪያ እንቅፋት የሚሆናቸው ይኼ ነው፣እንዴት በለኝ… ኃይሌ አፉ ላይ የመጣለትን እንደፈለገ ይለድፋል”

*ተጨንቆ ተጠቦ የመናገር ነፃነት ይገደብ ይለናል። ኧረ ተው ኃይሌ ኃይልህን ሌላ ነገር አመንጭበት


House postpones Addis Ababa and Dire Dawa city administrations’ local elections

Addis Ababa, April 12, 2018 (FBC) –The House of People’s Representative (HPR) today approved a motion tabled for the postponement of local election scheduled to take place in Addis Ababa and Dire Dawa city administrations this Ethiopian fiscal year.

The move comes following the announcement of the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) that the security problem occurred in various parts of the country has affected its preparations to conduct the election as per scheduled.

The House approved the motion with majority vote and 8 abstentions.

Accordingly, the election will be conducted in 2011 Ethiopian fiscal year.