ያሳዝናል ያማል ሶደሬ ሪዞርት የአዋሽ ወንዝ ውሃ በከፍተኛ ሁኔታ ሞልቶ

ያሳዝናል ያማል ሶደሬ ሪዞርት የአዋሽ ወንዝ ውሃ በከፍተኛ ሁኔታ ሞልቶ በአብዛኛው ወደ አባድር ሙቅ ውሃ መታጠቢያ አካባቢ ያሉ ማረፊያ ቤቶች በሙሉ በውሃ ተጥለቅልቀዋል። ነገሩ እንዴት ነው ? የቆቃ ግድብ ከአፍ እስከ ገደቡ ሞልቶ የሚተነፍስ ከሆነ ከታች ያሉት ከተሞች የገጠር ቀበሌዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ለምን የተጠና አለቃቀቅ ወይም ስራ አልተሰራም ?????????? This is a 64,000 dollars question


በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ህገወጥ ግንባታ : የመሬት ወረራ…. በተቀናጀ መልኩ እንደሚፈፀም ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም!!