የ Amhara communications ሌላ ጦርነት ናፍቆታል:: ኦነግ ህወሓት ከብአዴን ጋር ጠፍጥፎ የሰራው OPDO መሰላቸው እንዴ ?

የ Amhara communications ሌላ ጦርነት ናፍቆታል:: ኦነግ ህወሓት ከብአዴን ጋር ጠፍጥፎ የሰራው OPDO መሰላቸው እንዴ ?


ስልጣኔ የማያዉቁ አሳልጣኞች
በቱሉ ወለል
እትዮጵያ እንደ ሀገር ከተመሰረተች ጀምሮ ረሀብ ድህነት ጉስቁልና ተለይቷት አያዉቅም።ህዝቡ ጫማ የለሌዉ በልቶ ማደር የማይችል ዛሬም ልጆቻቼሁ ድንጋይ ላይ ተቀምጠዉ በዳስ ትምህርት ቤት የማራሉ ፤ ሴት ልጆቻቼዉ ዛሬም ከአስራ አምስት አመት በታች ይዳራሉ ፣ጸጉራቼዉን እንኳን ማሳደግ አይችሉም።
በሀያ አንደኛዉ ክ/ዘመን በበሬና በአህያ ያርሳሉ፤ ለሰዉ ልጅ የምያስፈልግ መሰረታዊ ነገሮች ዉሃ ማብራት በቂ መጠልያ ያልተሟላላቼዉ የደሀ ደሀ ሀዝብ ይዞ ስልጣኔና ቀልጣፋ የስራ ባህሪ አመጣን ብሎ ይቅራራሉ፤
አለማወቁን የማያዉቅ ስዉ በዚህ ዘመን መሪ ሆኖ ስልጣኔንና ድህነትን መለየት አለመቻል በላይ ደደብነት የለም ።
የአማራ መሪዎች መጀመርያ ለራሳችሁ ትምህርትና ስልጣነ ይስፈልጋችሀል። ህዝባችሁ በልቶ ስያድርና ጫማ ስለብስ ከሰዉ እኩል ብታወሩ ይሻላል።
የዘመኑ ማፋሪያዎች!!!!!!!!


#የአማራ ክልል የፖሊስ ኮምሽነር­ #አበረ_አዳሙ ማን ነው?
=======
አበረ አዳሙ፣ አምቦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ስማር ሳለ ትምህርቱን አቋርጦ ፖሊስ ሆነ። ፖሊስ ከሆነ በኋላ በአዲስ አበባ ጨርቆስ ተመድቦ እየሰራ በነበረበት ወቅት በሙስና ወንጀል ስለተፈለገ ጠፍቶ ወደ ጎረቤት ሀገር፣ ወደ ኬንያ ተሰደደ። በኬንያ ሀገር የሚያስጠጋ ሰው ሲያጣ ወደ ኦሮሞች ተጠግቶ “እንደውም ከእናንቴ ጋር ጫካ ገብቼ እታገላለው” አላቸው። ከኦሮሞቹ ጋር “ለመታገል” ያቀረበው ጥያቄ ብዙም አልሄደለትም።
አበረ ገንዘብ ወዳድና ጥቅመኛ ስለሆነ ሌላ የገንዘብ ምንጭ የሚያገኝበት ዘዴን ዘየደ። ኢንጂኔር ቅጣው እጅጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ግንባር የተባለውን የፖሊትካ ድርጅት አቋቁሞ ስለ ነበረ አበረ በኬንያ ህገር ከኢንጂኔር ቅጣው እጅጉ ጋር ተገኛቶ “ጦር አደራጅቼ ትግል አጧጡፍልሃለሁ” በማለት 60 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ከእንጂኔሩ ላፍ አደረገ።
 
ኢንጂኔር ቅጣው እጅጉ የፖሊትካ ድርጅቱን በ1994 መስርቶ በ1998 ዓ.ም ስለሞተ አበረ ለትግል የተሰጠውን ብር ተንበሻብሾበት ፥ በቀሪው ብር እዘው ኬንያ ሀገር የመጀመሪያ ዲግርውን ተማረበት። አበረ ኬንያ በነበረበት ጊዜ በኢንጂነሩ ብር ትምህርትም እየተማረ በሌላ በኩል ስደተኛ ሆኖ ለUNHCR እጁን ሰጥቶ ወደ ውጭ/ፈረንጅ ሀገር ለመሄድም አመልክቶ ነበር።
አበረ ትምህቱንም ጨርሶ፣ የውጭ ዕድሉንም አግኝቶ፣ ወደ አውሮፓ ዘልቆ፣ ስዊዲን አገር ሶለፍትዮ የሚባል ከተማ መጣ። በስዊዲን አገር ሶለፍትዮ ከተማ ብቸኝነት ስሰማው የተጠጋው ወደ ኦሮሞ ነበር። አበረ ከሀገሩ ጋር ስላመድ ወደ ስዊዲን ዋና ከተማ በመምጣት የአርበኞች ግንቦት 7 አባል በመሆን ሰዎችን ሲያደራጅ ነበር። ለውጡ መጥቶ እነ ጄነራል አሳምነው ጽጌ በምህረት ከእስር ሲፈቱ፣ አበረ አዳሙ በቀጥታ ከጀኔራል አሳምነው ጽጌ ጋር ስገናኝ ነበር። አበረን ወደ ኢትዮጵያ ጠርተው ስልጣን የሰጠውም ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ነበር። ባጭሩ አበረ አዳሙ የጀኔራል አሳምነው ጽጌ ቅሪትና በመንግስት ውስጥ ተሰግስገው የቀሩ የዘረኛ፣ የአብን አካል ነው። አበረ እንደ እርሱ ጌታ፣ እንደ የጀኔራል አሳምነው ጽጌ ብዙ ኪሳራ ሳያደርስ መንግስት መላ ማለት አለበት።

1 Comment

  1. “Amhara Region Government Communication Director”? Have I read it right?

    Interesting world of the “Newute’e”! This folk is let loose to use this kind of language to make statement on behalf of his government and presumably in the name of the Amhara. Where are civilised Amhara who can stand up, and proclaim: “hang on lad, we are in the 21st century”?

    Watch out, Oromo and other nation nationalities! The gangs and gangsters trading in the name of the Amhara are still in medieval era mind set, and can pose danger to you all.

    OA

Comments are closed.