የ ፒፒው 532 ምናባዊ ትምህርት ቤቶች!

የ ፒፒው 532 ምናባዊ ትምህርት ቤቶች!

“የምስራቁ ፈርጭ”፣ “ተተኪው ጠ/ሚ” “የኒዮ ነፍጠኛው ሥርዓት ናፋቂ ወዳጃችን” ምክትል ፕሬዝደንት ሙስጠፌ በቅርብ ወራት ቢልዮኖች ብር መዘረፉን በመካድ ከ530 ትምህርት ቤቶች በላይ ሰርተናል ብሎ መናገሩ ይታወሳል፡፡ ዛሬ ላይ ሁለተኛ የስልጣን ዓመቱን ሲያከብር ደግሞ ቁጥሩን አውርዶት 400 ትምህርት ቤት መሰራቱን አምኗል🤔
ጥያቄያችን 130 ትምህርት ቤቶች ዬት ገቡ? ለመጠየቅ ያህል እንጂ 130 ትምህርት ቤቶች ድንበር ተሻግረው ሶማሊያ፣ ኬንያ፣ እና ዱባይ እንደገቡ ይታወቃል፡፡ 400 ትምህርት ቤቶች የተባሉትን ቆጥሮ ማሳየት አይቻልም፡፡ ገሚሱ እግሬ አውጭኝ ብለው ከቦታው ተሰውረዋል🏃‍♀️🏃‍♀️ያሉትም ከጥራት በታች ነው የተሰሩት በቅርብ ይፈርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ሌላው ጉዳይ ደግሞ ለነዝህ ትምህርት ቤቶች መማሪያ ወንበር እንኳ ለመግዛት ጥረት አልተደረገም፡፡ ህንጻውን ምን ሊያደርጉት እንደታሰበ አይታወቅም፡፡ እንደ ኦሮምያ እስር ቤት ያደርጉት ይሆን?🙆‍♂️🤔 ረጆ ከቅርብ ምንጮች ያገኘችው መረጃ እንደምጠቁመው “ሙስጠፌ 500;ትምህርት ቤቶች የት አሉ ? ተብሎ ሲጠየቅ” “እኛ ያን ያህል ከትምህርት ቤቶች አልወሰድንም፡፡ ለትምህርት ቤቶች የተበጀተውን አብዛኛውን ገንዘብ ጌቶቻችን ፒፒዎች ናቸው ለፖለቲካ ማስኬጃ እና የወታደራዊ ክዋኔዎች ወጪ ብለው የወሰዱብን” ማለቱን ይጠቅሳሉ!


* አንዱን መምረጥ ግድ ይላል!