የ ኦፌኮ አመራሮችን ሰላሌ ላየ ማሰሩ መንግስት መጫዉን ምርጫ መንግስት ፍትሓዊ እና ግልፅ ሆኖ ለማስፈፀም አቅም እንዳሌለዉ ማሳያ ነዉ

የ ኦፌኮ አመራሮችን ሰላሌ ላየ ማሰሩ መንግስት መጫዉን ምርጫ መንግስት ፍትሓዊ እና ግልፅ ሆኖ ለማስፈፀም አቅም እንዳሌለዉ ማሳያ ነዉ


Kuni hoo???  Kijiba kana ilaali!!

IMBOX
Lammaa Magarsaa Abiyyiin baqatee minisootaa jiraa jedhu namoonni

Achittuu of sodaatee securtiin eegamaa jiraa jedhu qilleensarra oolichi

Tulluu Hiyyeessaa

ይሄ ሰውዪ በጣም ከሚገርሙኝ ስራዎቹ! አባ ዱላን አቅፎ

አባይ ፀሀያን ማሳደዱ! በአፉ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ
የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እንድቀደድ እንድቃጠል ማስደረጉ! ምን ይሉታል? አወዳደቁ ከትህነግ/ ህወሃት የከፋ እንዳይሆን እፈራለታለሁ!!!

ባለፈው ሳምንት አንድ የፖለቲካ አክቲቪስት በሐረርጌ አካባቢ በምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ ይህ ወቅት የምንበቀልበት ወቅት ነው ብሎ ሃላፊነት የጎደው መልክት በገዛ ወገኑ ላይ ባወጀው መሰረት ዛሬ በተግባር ተቶርግሞ የብዙ ሰዎች ህይወት እና ንብረት ሰለባ ሆኗ ውላለች አገራችን መንግሥት ይህን አይነት ቅስቀሳ የሚያረጉትን ለፍርድ የማቅረብ ግዴታ አለበት። “በቀል የፈጣሪ ነው” አንድ እምሮው ጤናማ፣ ላገር አሳቢ እና መሪ መሆን እፈልጋለሁ የሚል የፖለቲካ ሳይንትስት ነኝ ባይ ይህን አይነት የዘቀጠ መልክት ያስተላልፋል እንዴ በገዛ ወገኑ ላይ??? የምንደግፍም ሆነ የምንቃወመውም በምክያት መሆኑን በተግባር ማየት ጀምራቿል እድሜ ይስጠን ገና ያልነው ሁሉ ሲሆን ታያላችሁ ቶሎ ካልነቃን ሶሪያ በኢትዮጵያ ሊያረጉን ነው።
Kk

Korso Koji

የባንዲራው ጦርነት ፣ የጥምቀትን በዓል አስታከው ፣ ለምን ልሙጡን ባንዲራ ከአማራ ክልል ውጭ በብዛት እንዲታይ ተፈለገ ? ሁሉም ይጠይቅና መልስ የሌለው ጥያቄ ?


Habashaan waggaa 150 nu waliin jiraatte , garuu waan Oromoo ijaan arguu hinbarbadduu!

Warri biyya fagoo irraa dhufan akkanaan uffannaa aadaa Oromoon miidhagaan!

~ Baga Ayyaana Cuuphaan isin/nu gahe 
እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በቀጣይም የጨቋኙ ጠቅላይ አግላይ ንፍጠኛ ስርኣት ከቤተ ክርስትያን ተወግዶ ለማየት ያብቃን።


Happy epiphany

ከውስጥ ከውጭም የህንን ፎቶ እየለጠፉ ዲ/ን ፖለቲካ ውስጥ ምን ይሰራል እያሉ ለቅሶ ጀምረዋል
እኔምለው 4ኪሎ (ቤተመንግሥት) ያለው ዲ/ን ምን እየሰራ ነው?

ጃዋር ከአህመዲን ጀበል ጋር ሲሆን እስልምናን ሊያስፋፉ ነው።

ጃዋር ከኃይለሚካኤል ጋር ሲሆን ቤተክርስቲያንን ሊያጠፋ ነው።

Tamiru L Kitata


KMN:-January 19/2020 #ጉዳያችን
በሀገሪቱ ወቅታዊ የፖሎቲካ ኹነቶች እና ህጋዊ ድንጋጌዎች ዙሪያ ከዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ጋር ነተደረገ ዉይይት።

KMN Kush Media Network


ነብሶቼ ፍታዊ ምርጫ አለ አይደ ስሙልኝ አብዮትን አይ ጀዊሶ