የ “ሃገረ ትግራይ” ምስረታ የማይቀር ይመስላል!

የ “ሃገረ ትግራይ” ምስረታ
የማይቀር ይመስላል!

ዛሬ አንድ ሰነድ አንብቤ ጨረስኩ። በትግራይ ትግርኛ ቁዋንቁዋ የተጻፈ ሲሆን፡ 44 ገጾች አሉት። የትግራይ ህዝብ ባለፉት 800 አመታት የተሳሳታቸውን ስህተቶች፡ ያገኛቸውን ድሎች በዝርዝር ተንትኖ ሲያበቃ በመጪው ዘመን መሆን ያለበትን ይጠቁማል። ባጭሩ አጤ ዮሃንስ እና ህወሃት የትግራይ ማንነት ግንባታ ላይ ከማተኮር ይልቅ ከኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያዊ ማንነት ስር መውደቃቸውን እንደ ስህተት ያነሳዋል። “የሃገረ ትግራይ” ምስረታ አማራጭ የሌለው መሆኑን ጽሁፉ በአጽንኦት ይገልጻል። አማራን በማግለል ከኦሮሞ ጋር ትብብር ስለመፍጠር ያነሳል። ሆኖም ኦሮሞ ለዚህ አሳብ ዝግጁ ሊሆን አይችልም ሲል ጥርጣሬውን ያስቀምጣል።

የጥናቱ አዘጋጅ ስም አልተገለጸም። የአንድ ቡድን ጥናት ሊሆን ይችላል። ዋና ዋና ነጥቦቹን ተርጉሜ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

Via Tesfaye Gebreab( Gadaa)


Gaazexeessaa TOKKOO sabni baldhaan kuni hin qabuu…?


Ethiopia: ዛሬ ልዩ መልዕክት – PM Dr Abiy Ahmed | Aug 2, 2019

Muummichi ministeeraa dr abiyyi ahmed ibsa guyyaa hardhaa kennan irratti gaaffiilee gaazexessitoota irraa dhiyaateef deebisaa kennee jiraaኢትዮጵያዊው አምባሳደር በኢምባሲ ውስጥ በጥያቄ ተፋጠጡ

1 Comment

  1. The Tigrai people have inalienable rights to self-determination, and it is their choice to either create their own independent country or stay as part of Ethiopia (under the current federal arrangement). The trouble is going to be on how to determine who will remain liable to the huge debts the TPLF regime took out, in the name of Ethiopia, and transferred to either Tigrai region or private accounts of TPLF officials and cadres. Usually, the main country (larger entity) from which a region secedes remain liable to any previous debts. In this case, Ethiopia will be responsible for the debts TPLF oligarchies pocketed. The pseudo-Ethiopians”Amhara” do not, as such, have a land they legitimately own apart from claiming the lands of other Amhararized peoples.

    Oromia and the other Cushitic people will be happily form “The Republic of Cush Land”, and prosper in the absence of blood-sucking Abyssinian lunatic fringes.

    Good luck to the people of Tigrai in pursuing their inalienable right to self determination!

    OS

Comments are closed.