የ ሃንዥ ግዝት ምክርቤት ምክትል ሊቀመንበር እና ልኡካቸው ወደ መቐለ ለመጓዝ ትናት ምሽት አውሮፕላን ውስጥ ነበሩ ባልታወቀ ምክንያት ከአውሮፕላን እንዲወርዱ ና ወደ መቐለ መሄድ አንደማይችሉ ተነገራቸው

የ ሃንዥ ግዝት ምክርቤት ምክትል ሊቀመንበር እና ልኡካቸው ወደ መቐለ ለመጓዝ ትናት ምሽት አውሮፕላን ውስጥ ነበሩ ባልታወቀ ምክንያት ከአውሮፕላን እንዲወርዱ ና ወደ መቐለ መሄድ አንደማይችሉ ተነገራቸው

በመቐለ በምክትል ርእሰ መስተዳድሩ የሚመራ ልኡክ ሊቀበላቸው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ እየተጠባበቃቸው ነበር የልኡካን ቡድነ መቅረት ክልሉ ያወቀው አውሮፕላኑ እንደ ኣረፈ ነበር
ከዛም ለምን እንዳልመጡ ለልኡካኑ ሲጠይቁ በማያውቁት ምክንያት ወደ መቐለ መጓዝ አንደማይችሉ እነደተነገራቸውና እንደተመለሱ ክልሉ ሰመቷለይህነ ተከትሎ ዶክተር አበርሃም ተከሰተ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ልኡኩ አነጋግረ የመግባብ ያሰነድ ተፈራምዋል።
የሁለቱን ክልሎች ግንኙነት ያመቻቸው የፌደራል መንግስት ነበር በውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር በኩለ
እስከአሁን የከለከለው አካል አልታወቀም የፌደራል መንግስት ሊያሳውቀ ነይገባል ሲሉም ዶክተር አብርሃም ተናግረዋል
በዛሬው በአዲስ አበባ ውይይት በቱሪዝም፤ በ ማእድን ማውጣት ና በግብርና በትበበር ለመስራት የሚያስችላቸውን ስመምነት ተፈራርመዋል።
ዶክተር አበርሃም እንዳሉት የፌደራል መንግስት ባለስለጣናት እንዲህ አይነት ተግባራት በተደጋጋሚ በመፈፀም የሀገሪቱን ገፅታ እያበላሹ ነው ብለዋል።

Via: Dimtsi Weyane አማርኛ