የፍትህ ሰቆቃ – በኢትዮጵያ ሲፈጸሙ በነበሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ተሰራ ዶክመንተሪ

የፍትህ ሰቆቃ – በኢትዮጵያ ሲፈጸሙ በነበሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ተሰራ ዶክመንተሪ

ስም:- አለማየሁ ተሰማየተጠረጠረበት ወንጀል:- የመዐህድ አባል በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰዎች ታፍኖ ከተወሰደ በኅላ ያለበት የማይታወቅ

ስም:- ጋዲሳ ሂርጰሳ

የተጠረጠረበት ወንጀል – የኦነግ አባል በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ 4ኛ አመት ሲቪል ኢንጅነሪንግ ተማሪ የነበረ በዕስር ቤት በደረሰበት ስቃይ የሞተ


ስም:- መምህር ቀናሳ ረጋሳ

የተጠረጠረበት ወንጀል – የኦነግ አባልበምርመራ ወቅት በደረሰባቸው ስቃይ የነርብ በሽታ ተጠቂ

ሰውነታቸው ፓራላይዝ የሆነ


Sirbi Haarayni Michuu Seenaa/Salahaddiin Yuusuf kun waan hedduu if keeysa qaba. Emotion na godhee dhugaa. Salahaddiin kiyyaa Umrii nuuf dheeradha baga Lubbuun jiraattee guyyaa ar’a kana garte!
Seriously true!