የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የህዝብ መገልገያ የሆሲፒታል እቃ ስወድም ላምን እርምጃ አልወሰደም?

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የህዝብ መገልገያ የሆሲፒታል እቃ ስወድም ላምን እርምጃ አልወሰደም?


Fact 101:

በነገራችን ላይ ጫልቱ ጫልቱ እና ጋ* እያሉ ሲሳደቡም የተላለፈው በOMN ቀጥታ ስርጭት ነው። ያኔ ብሮድካስት የት ነበር ? ለነገሩ ችግራቸው ማን ተናገረ የሚለው ነው:: ኦሮሞ ሲሰደብ ህጋዊ ኦሮሞ ሌላውን ሲያስከፋ ወንጀል :: ~ Jawar Mohammed


በነገራችሁ ላይ በኛ ሀገር ጋብቻ ፖለቲካው ላይ ያለው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም።በተለይ በአፄዎቹ ጊዜ ፓርቲ የሚባል ነገር ስላሌቸው ንጉሳውያኑ መሰረታቸውን የሚያሰፉት በጋብቻ በማስተሳሰር ነው። የሚገርመው ጣንካራ አደረጃጀት አለው የሚባለው ህወሃት እራሱ አስቦበት ይሁን ሳያስብ ጋብቻን በመሪዎች የሃይል አሰላለፍ ውስጥ ይጠቀምበት ነበር ። ህወሃቶች ይህንን ጉዳይ አልፎ አልፎ አሰላለፉን ህወሃት ዘለል ያደርጉትም ነበር።
ምን ለማለት ነው መሰላችሁ?
አታካብዱ!!
ኢትዮጵያ ውስጥ ጋብቻ ፖለቲካ ነበር። ነውም ለማለት ነው። የህዝቡ ሳይሆን የመሪዎች ማለቴ ነው።
ለመሆኑ የራስ አበበ አረጋይ በቸሬ እናት የጎበና ልጅ(አስካለ ጎበና) መሆናቸውን ስንቶቻችን እናውቃለን?

Dereje Gerefa Tullu


Walta tv ዶር ደ/ፂዮንን ገደለ ጭጭ
አሥራት tv ኦሮሞን ጋላ ሲል ጭጭ
Esat tv ሌላ ሀገር የተደረገ ድርጊት ኦሮሚያ ሲል ጭጭ
ETv ቀጥታ ከቤተ መንግሥት ኦሮሞን ስያሰድብ ጭጭ
አሀዱ tv የኦሮሞን ህዝብ ክብር በየግዜው ስያዋርድ ጭጭ

ይባስ ብሎ ያልታገቱ ተማሪዎችን ታግቶ አስለቀቅኩ ሲል የከረመ የውሸት መረጃ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲነዛ ያልተጠየቀዉ ንጉሱ ጥላሁን አሁን በቲቪ ብቅ ብሎ OMN እና ኦፌኮ ላይ እየሸለለ ነዉ…… የሚመጣዉን ደም አብረን እናያለን።

Oromoo qawwee kee hidhadhu.

Via Mujib kasim

ጉለሌ ፖስት


“ሰሞኑን OFK ስብሰባ ላይ አንዲት የኦሮሞ ተወላጅ ስለጋብቻ የተናገረችውን አስመልክቶ ከአማራ ማስ ሚድያዎች የሚወረወሩት ትችቶች ብዙ ጉዳዮችን አስታወሱኝ። የመጀመሪያው ከኤሶፕ ተረቶች አንዱን ሲሆን ሁለተኛው ስለአንድ ትክክለኛ ታሪክ ነው። ሁለቱም በተከታታይ እነሆ ፤
አንድ አህያ ተጭኖ ሲሄድ አዳልጦት የሆነች ጎርፍ ውስጥ ይወድቅና በድንጋጤ ያናፋል፤ እና ያናፋል። ይህን የሰሙ ጓጉንቸሮች በጣም ይገረሙና፤ “እኛ ጎርፉን ቤታችን አርገን ዕድሜ ልካችንን የኖርንበት ይሄን ያክል አልጮህን፣ ምን ይባላል የዚህ አህያ እርሙን ዛሬ ቢወድቅ በጩኈት እኛን ማደንቆር”?

ሁልተኛው ጉዳይ በ1940ዎቹ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ደጃዝማች Mekonen Desta የሳቢያንን / የግዕዝ ፊደልን ለኦሮምኛ ቋንቋ መጻፊያነት መዋልን በተመለከተ ያስተላለፉትን መመሪያን ይመለከታል። ደጃዝማቹ ጥቂት አውራጃዎችን ሲጎበኙ አንድ አዲስ ክስተት ያስተውላሉ። የአካባቢው ሰው ኦኒስሞስ ነሲብ እና አስቴር ጋኖ ባስተማሩት መሰረት ከግዕዝ ፊደል ጋር ተዋውቆ ኖሮ ውል ሲዋዋል ወይም ድግስ ሲገባበዝ የግዕዝ ፊደልን በመጠቀም በኦሮምኛ ቋንቋ በመጻፍ ነበር። ደጃዝማቹ ይህን ጉዳይ አልወደዱትም ። አጉል መንጠራራት መሰላቸው። እና ወደ መናገሻ ከተማይቱ ወደ ናቃምቴ እንደተመለሱ፤ “እንደነ ጋልኛ ለመሳሰሉት ቋንቋዎች የግዕዝ ፊደልን መጠቀም ፊደሉን ማርከስ ነው” የሚል መመርያ አወጁ አሉ።

ዛሬ የልጅቷን ንግግር እንደ ታላቅ ሀጥያት ቆጥረው የሚያላዝኑት ትላንት የድያስፖራው ፋኖ “ጋላ አይዘፍንብንም” ብሎ ሲፎክር ዬት ነበሩ፤ VOA የኦሮምኛ ፕሮግራሙን ወደ ግማሽ ሰዓት ማሳደጉን በመቃወም የድያስፖራው ፋኖ ሰልፍ ሲወጣ ምነው ዝም አላችሁ ብሎ የሚጠይቅ የነ ደጃዝማችን የሩቅ ዓላማ ያልተረዳ ገራገር ሰው ነው።

የበደለው ተበዳይ ሆኖ ለመታዬት መሞከር አስገራሚ ክስተት የሚሆነው ለየዋህ ፖለቲከኛ ቢቻ ነው።እንጅ እንደነ ሙሶሊኒ ያሉትማ በአንድ በኩል “መጥረግያውን ተጠቀም” እያሉ ለነግራዚያኒ የመርዝ ጢስ እንዲጠቀሙ ሲያዙ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ ሲቀርቡ ግን አለመጠቀማቸውን መስቀል ይዘው ይምላሉ። ወይም እንደ ፈረንሳዊው ልኳንዳ አራጅ ጥጃዋን አርዶ ከበላ በኋላ ላሚቷ ናት የገደለቻት ብሎ እንደሸመጠጠው የራስን ጥፋት አምኖ ከመቀበል ንጹሀንን መወንጀል ነው።”

Dábessá Gemelal


ሰሞኑን OFK ስብሰባ ላይ አንዲት የኦሮሞ ተወላጅ ስለጋብቻ የተናገረችውን አስመልክቶ ከአማራ ማስ ሚድያዎች የሚወረወሩት ትችቶች ብዙ ጉዳዮችን አስታወሱኝ። የመጀመሪያው ከኤሶፕ ተረቶች አንዱን ሲሆን ሁለተኛው ስለአንድ ትክክለኛ ታሪክ ነው። ሁለቱም በተከታታይ እነሆ ፤
አንድ አህያ ተጭኖ ሲሄድ አዳልጦት የሆነች ጎርፍ ውስጥ ይወድቅና በድንጋጤ ያናፋል፤ እና ያናፋል። ይህን የሰሙ ጓጉንቸሮች በጣም ይገረሙና፤ “እኛ ጎርፉን ቤታችን አርገን ዕድሜ ልካችንን የኖርንበት ይሄን ያክል አልጮህን፣ ምን ይባላል የዚህ አህያ እርሙን ዛሬ ቢወድቅ በጩኈት እኛን ማደንቆር”?

ሁልተኛው ጉዳይ በ1940ዎቹ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ደጃዝማች Mekonen Desta የሳቢያንን / የግዕዝ ፊደልን ለኦሮምኛ ቋንቋ መጻፊያነት መዋልን በተመለከተ ያስተላለፉትን መመሪያን ይመለከታል። ደጃዝማቹ ጥቂት አውራጃዎችን ሲጎበኙ አንድ አዲስ ክስተት ያስተውላሉ። የአካባቢው ሰው ኦኒስሞስ ነሲብ እና አስቴር ጋኖ ባስተማሩት መሰረት ከግዕዝ ፊደል ጋር ተዋውቆ ኖሮ ውል ሲዋዋል ወይም ድግስ ሲገባበዝ የግዕዝ ፊደልን በመጠቀም በኦሮምኛ ቋንቋ በመጻፍ ነበር። ደጃዝማቹ ይህን ጉዳይ አልወደዱትም ። አጉል መንጠራራት መሰላቸው። እና ወደ መናገሻ ከተማይቱ ወደ ናቃምቴ እንደተመለሱ፤ “እንደነ ጋልኛ ለመሳሰሉት ቋንቋዎች የግዕዝ ፊደልን መጠቀም ፊደሉን ማርከስ ነው” የሚል መመርያ አወጁ አሉ።

ዛሬ የልጅቷን ንግግር እንደ ታላቅ ሀጥያት ቆጥረው የሚያላዝኑት ትላንት የድያስፖራው ፋኖ “ጋላ አይዘፍንብንም” ብሎ ሲፎክር ዬት ነበሩ፤ VOA የኦሮምኛ ፕሮግራሙን ወደ ግማሽ ሰዓት ማሳደጉን በመቃወም የድያስፖራው ፋኖ ሰልፍ ሲወጣ ምነው ዝም አላችሁ ብሎ የሚጠይቅ የነ ደጃዝማችን የሩቅ ዓላማ ያልተረዳ ገራገር ሰው ነው።

የበደለው ተበዳይ ሆኖ ለመታዬት መሞከር አስገራሚ ክስተት የሚሆነው ለየዋህ ፖለቲከኛ ቢቻ ነው።እንጅ እንደነ ሙሶሊኒ ያሉትማ በአንድ በኩል “መጥረግያውን ተጠቀም” እያሉ ለነግራዚያኒ የመርዝ ጢስ እንዲጠቀሙ ሲያዙ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ ሲቀርቡ ግን አለመጠቀማቸውን መስቀል ይዘው ይምላሉ። ወይም እንደ ፈረንሳዊው ልኳንዳ አራጅ ጥጃዋን አርዶ ከበላ በኋላ ላሚቷ ናት የገደለቻት ብሎ እንደሸመጠጠው የራስን ጥፋት አምኖ ከመቀበል ንጹሀንን መወንጀል ነው።

Zelealem Aberra


Finfinnee, Gurraandhala 30, 2012 (FBC) – Miidiyaalee yaadolii ummata walitti buusan tamsaasanirratti tarkaanfiin ni fudhatama jedhame.

Ittigaafatamaan Waajjira Prees Sakreetarii Muummee MInistiraa obbo Nugusuu Xilaahuun Faanaa Broodkaastiing Koorporeetitti akka himanitti, yaadoliin jibbiinsaa waltajjiiwwanii fi miidiyaaledhaan darban tokkummaa biyyaa laaffisu jedhan.

Miidiyaalee fi paartilee siyaasaa yaadolii akkanaa tarkaanfachiisanirratti Boordii Filannoo Biyyoolessaa fi Abbaa Taayitaa Broodkaastii Ityoophiyaa waliinmari’achuudhan tarkaanfiin walgitaan ni fudhatama jedhaniiru.

Waltajjii guyyaa dubartootaa KFO kaleessa gaggeeffamerratti ergaan OMN darbe heera kan cabse, tokkummaa fi waliin jireenya ummataas kan sarbe jedhan.

Dubbichi dogoggora osoo hin taane, badiidhas jedhan obbo Nugusuun.

Abbaan taayitichaa miidiyaalee yaadolii ummata walitti buusan, jibbiinsaa fi walshakkii uuman dabarsanirratti tarkaanfii fudhachuu kan eegalu ta’uu beeksiseera.

Yaada bilisaa fi dirree demokraasii bal’isuuf yaalamus, miidiyaaleen kallattii gadhiisaa jiru jedhan itti aanaan daayreektara olaanaa abbaa taayitichaa obbo Wandoosan Aandu’aalam ibsa Faanaa Broodkaastiing Koorporeetif laaten.

Baatiiwwan 6n darbanitti miidiyaalee 49f duub deebiin laatamuus ibsaniiru.

Miidiyaalee 4f, ergaan akeekkachiisaa bilbilaa fi xalayaadhan qaqqabuu ibsaniiru.

Miidiyaaleen jibbiinsa, tokkummaarra garaagartee lallaban of gamaaggamuu qabus jedhan itti aanaan daayreektara olaanaa abbaa taayitichaa.

Abbaan taayitichaas ergaalee darban gamaaggamaa jiraachuu ibsan.

Daayreektarri olaanaa OMN obbo Girmaa Guutamaa fi OMN karaa fuula Feesbuukii isaanitiin rakkoon kaleessaa tamsaasa kallattiirratti kan mudate ta’uu ibsuun, dhiifama gaafataniiru.

Tamsaasni kallattii battala haasaan taasifametti adda cituu baatus, miidiyaa hawaasummaarraa kaafamuu beekasisaniiru.


#Oromia: Oromia state spacial security force continues to swell.
Thousands of special forces graduated from Bulbula Police Training Center

ትክክል ነሽ።👍🌹🌹👌
Afaan Amharati dhagefadha.

1 Comment

  1. Who is more hateful or divisive than the false love preacher, Abiy Ahimed himself?. Tell me why Menilik, the Neftenya Emiye should be celebrated and Meles Zenawii, the TPLF Emiye should be condemned, even demonized? Tell me any single person, historical figure, who was of Tigray origin, that the nefxanya-pp regime celebrate? None, nada!. What is more hateful than this?

    What was wrong with what the young lady said? I don’t see anything wrong with it. We do marry our kind. we do a lot of vetting before even proposing. In traditionally arranged marriage, they go extra mile. They study family background, that at times go as far as 7th generation, before marriage happens. Growing up, our parents would say “Sagnyi nu hinballessina!”. That was/is the norm, no exception. Would you marry someone who has no respect for who you are as a person, much less love?. Hell no!. Respect precedes love.

    The hateful and divisive ideology is created and perpetuated by the Ethiopian political system, past and present. The only way petty dictators believe they can lord over the mass is this way. Free society would not engage in such kind of discourse, in the first place. The PM, instead of capitalizing on the symptom, address the underlying issue, respect the law of the land!.

Comments are closed.