የግንቦት-7 (የአሁኑ ኢዜማ) ል/ር ፊንፊኔ እንደገባ የተናገረው 

የግንቦት-7 (የአሁኑ ኢዜማ) ል/ር ፊንፊኔ እንደገባ የተናገረው 

ከለውጡ በፊት (2010 ዓ/ም ድረስ) በኦሮሚያ በርካታ የተቃውሞ ሰልፎች ሲደረጉ አንድም ቀን ብሄር ተኮር ግጭቶች ወይም ሀይማኖት ነክ ግጭቶች ተከስቶ አያውቅም። ቄሮ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርግ የቄሮን አላማ የሚደግፉ አብሮ ሲወጡ የማይደግፉ እቤታቸው ይቀመጡ ነበር።
ከለውጡ በኋላ አንዳንድ አከባቢዎች ብሄር ተኮር (የሚመስል ) ግጭት ለምን መታየት ተጀመረ? ቄሮ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን ለመግለጽ ወደ አደባባይ ሲወጣ ባልተለመደ መልኩ የቄሮን ዓላማ የሚቃወሙ ቡድኖች ለምን በየቦታው መታየት ጀመረ?

1 በቡራዩ ለተከሰተው ግጭት-መንስዔው ምን ነበር?
2 የጥቅም 10 የጃዋርን ጠባቂዎች በሌሊት ለማንሳት በተሞከረበት ጊዜ በኦሮሚያ የተፈጠረው ሁከት ጀርባ እነማን ነበሩ?
3 የሃጫሉን ግዲያ ተከትሎ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂው ግዲያውን ለመቃወም አደባባይ የወጡ ወጣቶች ወይስ ግዲያውን ያቀነባበሩት የፈፀሙት ቡድኖች?
4 የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታገቱ በማለት ኦሮሚያን ያልተረጋጋ ክልል ለማስመሰል የተደረገው ጥረት…ጀርባ እነማን ነበሩ? አላማውስ?

ኢትዮጵያ የምትከተለውን ፌዴራሊዝም የብሄር ብሄረሰቦችን እኩልነት ያረጋገጠውን ህገመንግስት በተንኮልና በሴራ ለማፍረስ የሚፈልጉ ቡድኖች የፌዴራል ስርዓቱን ጥላሸት በመቀባት ምዕራባውያንን በማሳመን አሃዳዊ ስርዓቱን ዳግም የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ለመጫን ነው። የሚገርመው ነገር ደግሞ ገዥው መንግሥት የእነዚህ ቡድኖች ተባባሪ መሆኑን ከሚያሳዩት ነገሮች ውስጥ የችግሮች ምንጭ ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ ግጭቱን ተከትሎ የደረሰው ጉዳት ላይ ትኩረት ሲያደርጉ ይታያሉ (They have been neglecting the root cause of the problem and mainly they have been focusing on the damages happened following each clashes)
ሰሞኑን እንኳን ከሀጫሉ ገዳዮች ይልቅ ግዲያውን ተከትሎ በደረሰው ጉዳት ዙሪያ ዜና በብዛት ስሰራ መስማት የተለመደ ሆኗል።

የግንቦት-7 (የአሁኑ ኢዜማ) ል/ር ፊንፊኔ እንደገባ የተናገረው
በሳምንቱ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ፣ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክና አዋሽ ባንክ ላይ ጥቃት ተፈፅሞ ነበር በወቅቱ!!


ኃይለሥላሴ ኤርትራ በፌዴሬሽን መተዳደር የለባትም በማለታቸው …ኤርትራውያን የትጥቅ ትግል ጀመሩ። በመጨረሻም ተገነጠለች!!
ታሪክ ራሱን ለመድገም ከጫፍ የደረሰ ይመስላል።

Tamiru L Kitata

once up on a time Herman J.Cohen said
Avoid Kilil is a new strategy to cofuse western but they know us better than what we know about each other!!