የጋራ ጠላታችንን በጋራ እንታገላለን!!(የኦሮሞ አባገዳዎች እና የሲዳማ ሽማግሌዎች)

#የጋራ_ጠላታችንን_በጋራ_እንታገላለን!!
(የኦሮሞ አባገዳዎች እና የሲዳማ ሽማግሌዎች)

ዛሬ በቢሻንጉራቻ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች እና አባገዳዎች የጋራ የሰላም መድረክ ያካሄዱ ሲሆን ሀገራዊ ለውጡን የመጠበቅ አደራ የጋራ ስራችን ነው ብለዋል። በዚህ ልውጥ ላይ የሚመጡ ማንኛውንም አይነት ተግዳሮቶች በጋራ እንከላከላለን ያሉ ሲሆን የጋራ ጠላቶቻችንን በጋራ እንዋጋለን ብለዋል።

ኦሮ-ሲዳ ይለምልም!!

ሀዋሳ ሲዳማ ኢትዮጵያ

Ejjeetto tube

ህዳር 3/2012 በሲዳማ ብሄር ክልል መሆን ላይ ድምጽ ለመስጠት የሚደረገው ሪፍረንደም ላይ ተሳታፊ የሚሆኑት የሲዳማ ተወላጆች በመሆናቸው የድምጽ መስጫ ካርዶች እና ሌሎች የህትመት ጽሁፎች በsidaamu-afoo መሆን አለባቸው። የዞኑ የስራ ቋንቋ እና የትምህርት ቋንቋ sidaamu-afoo በመሆኑ በሪፍረንደሙ የሚሳተፉ ሲዳማዎች በምያቁት ቋንቋ ድምጽ እንዲሰጡ የምርጫ ኦፕሬሽን እና ሎጅስቲክ ዳይሮክተሬት በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ እናሳስባለን።ሪፍረንደሙን ለማስፈጸም 8600 አስፈጻሚዎችን እንደሚቀጥር ያሳወቀው ቦርዱ ከነዚህ ውስጥ የsidaamu-afoo ተናጋሪ የሆኑ እና ለህዝቡ ስለ ሪፍረንደሙ በቂ ግንዛቤ እየሰጡ የሚያስፈጽሙ ሰዎች መካተት ይኖርባቸዋል።ህዝቡ በማያውቀው ቋንቋ የተዘጋጁ ካርዶች ላይ በቂ እውቀር ሳይኖረው የሚሰጠው ድምጽ ተቀባይነት አይኖረውም።
“የብሄሩን ጥያቄ ምርጫ ቦርድ የዞኑ ጥያቄ ነው ካለ የዞኑ የስራ ቋንቋ ደግሞ sidaamu-afoo መሆኑ ይሰመርበት!!”
#በማሳንቱ