የጉምዝን ህዝብ ለማጥፋት እየተደረገ ያለው የአለም አቀፉ ጀኖሳይድ ዋች (Genocide Watch) የተባለው ድርጅት ያወጣቸውን የዘር ማጥፋት መነሻዎችን በትክክል የሚያሟላ ነው።

የጉምዝን ህዝብ ለማጥፋት እየተደረገ ያለው የአለም አቀፉ ጀኖሳይድ ዋች (Genocide Watch) የተባለው ድርጅት ያወጣቸውን የዘር ማጥፋት መነሻዎችን በትክክል የሚያሟላ ነው።

የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚባለውን የህግ ረቂቅ እ.አ.አ በ1948 በተደረገው የዓለም አቀፉ የሰው ዘር ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቅጣት ስምምነት አንቀጽ 2 መሠረት ስለ ዘር ማጥፋት ወንጀል ሲያነሳ በአብዛኛው ጄኖሳይድ ዋች የተሰኘው ዓለም አቀፉ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ተከላካይ ድርጅት ያዘጋጃቸው አስር ያህል ደረጃዎች አብረው ይነሳሉ፡፡
.
የዘር ማጠፋት ወንጀል የአንድ ቀን ድርጊት ሳይሆን በብዙ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ሒደቶች ውስጥ አልፎ የሚከሰት ሒደት ነው፡፡ በመሆኑም፤ በእያንዳንዱ ደረጃዎች የሚወሰዱ የጥንቃቄ እና የመከላከል እርምጃዎች ወንጀሉን እንዳይፈጸም ለመከላከል የሚያስችሉ ጠቃሚ መለኪያዎች መሆናቸው በዓለም አቀፍ ልማድ ተቀባይነት አላቸው፡፡ እነዚህም ደረጃዎች፡
.
➤ መመደብ (Classification)፣
➤ ወካይ ሥም/ምልክት መስጠት (Symbolization)፣
➤ አድልዎ (Discrimination)፣
➤ ከሰውነት ክብር ማውረድ (Dehumanization)፣
➤ መደራጃት (Organization)፣
➤ ጽንፍ መያዝ (Polarization)፣
➤ ዝግጅት (Preparation)፣
➤ ጥቃት (Persecution)፣
➤ ማስወገድ/ማጥፋት (Extermination) እና በመጨረሻም
➤ መካድ (Denial) ናቸው፡፡
.
አዎ ጉምዞችን ለማጥፋት እነዚህ አስር መስፈርቶች ተፈጽመውበታል
.
ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ
Minishirii Gumaa Sabaa


እስቲ ፊረዱ እናንተ፦
ለዝች ህፃን ፍቅር ማስተማር ነው ወይስ ጠመንጃ አያያዝ ማስተማር ነው አዉሬነት፤
ነፍ፨ኛን የምንጠላው በምክንያትነ ነው
የጉሙዝ ህዝብ እንኳን ለሰው ልጅ
ለእንስሳም ፍቅሩን በዝህ መልኩ ነው የምገልጸው
ፋቅርን ከነፍ፨ኛ ሳይሆን ከጉሙዝ ተማሩ

1 Comment

 1. This is just the tip of the iceberg, amhara region is known killing with each other for piece of land . It is seen as a sign of masculinity and braveness to hold an artillery.

  The hate speech is dessiminated in the amhara region aginst minorities. People accept it as they hear it from the highly respected people and parents.

  Happy New Year for Sudanese troops who successfully regain their territory.

  They will soon elect a governor for the newly annexed land .

  Gonder will fully be under control of Sudanese Government and Gojam will not be an exception.

  I have a dream that Sudan will be a global leader. Ethiopia will vanish like a foggy smoke.Amen

Comments are closed.