የገንጂ ወረዳ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ:

የገንጂ ወረዳ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ
__________________________________
ሚያዚያ 10/2020

የኦሮሞን ህዝብን የነጻነት ትግል ለማደናቀፍ የሚፍጨረጨረዉ ጨቋኝ ስርአት በሃይመኖት አባቶች ላይ የፈጸመዉን ግዲያ አጥብቀን እናወግዛለን!

ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ የቆመለትን እዉነተኛ አላማ ከግብ ለማድረስ ዛሬም እያደረገ ያለዉን ትግል አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያሳዉቃል

የኦሮሞ ነጻነት ታጋዮች ለዘመናት ያስመረረዉን ጨቋኝ ሃይል ከስሩ ገርስሶ ነቅሎ በመጣል የራሱን እድል በራሱ የመወሰን መብቱን ለማረጋገጥና ዉድ መስዋዕትነት የተከፈለበትና ብዙ ምሁራኖቻችን እና ጀግኖቻችን የተሰዉበትን የትግል አላማ በጽናት ጠብቆ ከግብ ለማድረስ እና የትግል መስመራቸዉን ለማስቀጠል በቁርጠኝነት በተሰለፈበት በዚህ ወቅት ወራሪዉ የአሮጌዋ የኢትዮጵያ ኢምፓየር ወንጀለኛ መንግስት ነኝ ባይ ቡድን በየቀኑ የተለያዩ ደባዎችን እየሸረበ የንጽሃን ወገኖቻችንን ነብስ እየቀጠፈ ባለበት ሁኔታ ዉስጥ ራሱን እየተፈጸሙ ካሉት አረመኔያዊ የዜጎች ግዲያ ላይ እጁ ንጹህ እንደሆነ ለማስመሰል እና ተመሳሳይ አረመኔያዊ ግዲያዎችን በነጻነት ታጋዮቻችን ላይ ለማላከክ የሚሸርበዉ ሴራ በፍጹም እንደማይሳካለት የገንጂ ቄሮ ብልሱማ ኦሮሞ ማሳሰብ ይወዳል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከአራት ቀናት በፊት ከጊምቢ ተነስተዉ ወደ ኣከባቢያችን ገንጂ ወረዳ በመምጣት ላይ የነበሩ የወንጌል ሰራተኞች ላይ ቡሳኖ በተባለ ልዩ ስፍራ የመንግስት ታጣቂዎች የፈጸሙት ልባችንን ያደማና እጅግ ያሳዘነን አረመኔያዉ ግድያ ይህንን አጭር መግለጫ እንድናወጣ ኣድርጎናል።

የዚህ አረመኔያዊ ግዲያ ሰለባ የሆኑት ወገኖቻችን ለሚያገለግሉበት ቤተ-እምነት አባላት ለተጎጂ ቤተሰቦችና ለመላዉ የኦሮሞ ህዝብ መጽናናትን እየተመኘን በዚሁም ይህን የህዝባችንን ደም በከንቱ እያፍሰሰ የስልጣን እድሜዉን ለማርዘም የሚሞክረዉን አረማኔያዊ ስርአት በአንድነት በመቆም ታግለን መጣል እንድንችል የትግል ጥርያችንን ማስተላለፍ እንወዳለን።

በተጨማሪም በአቢይ አህመድ እየተመራ ያለዉ ወራሪ ቡድን የስልጣን እድሜዉን ለማርዘም ብቻ ብሎ በህዝባችን መካከል ልዩነትን ለመፍጠርና ህዝባችንን ለመከፋፈል ከሚነዛዉ ዉሸትና የጥላቻ ዘመቻ እንዲታቀብ እናሳስባለን።

በመጨረሻም የዚህ ግዲያ ሰለባ ቤተሰቦች ሃዘናችሁ የእኛም እንዲሁም የመላዉ ኦሮሚያ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ሀዘን ስለሆነ በርቱ ተበራቱ እያልን የፈሰሰዉ የንጹሃን ወገኖቻችን የደም ዋጋ ባህር ሆኖ ይህንን ወራሪ ስርአት ጠራርጎ እንደሚያስወግድ አንጠራጠርም።

ፈጣሪ ነብሳቸዉን በገነት ያኑራት!
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ!
የገንጂ ወረዳ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ
ወራሪን የማያዳግም ቅጠት መቅጣት አለብን!

Dábessá Gemelal


Koronaa qofaa miti waan keeysa jirtus”ofirratti hin irraanfatin Oromoo.


Oduu Gaddaa!!
-G/Q/W//A/Gawoo Qeebbee ganda sichaawootti nama maqaan isaa Shuumaa Tufaa jedhamu 1/8/2012 A. L. H ganama keessaa sa’a 12tti waraanni mootummaa mana isaatti itti duuluun rasaasaa 30 ol itti roobsanii galaafataniiru. Sanarraa darbeeyyuu Waan garaa nama nyaatu Haadha Warraa Isaa Mukatti hidhanii Reeffasaa Harree Irratti Fe’anii Leencuma Kana Dhaqnee Ummatatti Agarsiifna Jedhanii erga fuudhanii deemanii booda as deebisanii akka sareetti kosii keessaatti gatanii Afaan warra Habashaan weeddisaa ammas reeffasaarratti qawwee ol qabanii dhukaasaa kokkolfaa deemaniiru. Ilmi Oromoo kana keessa jira. Garbummaan akkana!

#AMBOO
GUYYAA GOOTOTA OROMOO EBILA15 BARA2019