የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ተክለ-ሰውነቱን (ፐብሊክ ሪሌሽን) ለመገንባት 100 ሺህ ብር ለENN መስጠቱ ተገለፀ!

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ተክለ-ሰውነቱን (ፐብሊክ ሪሌሽን) ለመገንባት 100 ሺህ ብር ለENN መስጠቱ ተገለፀ!

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር አብድዓዝዝ ከኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ጋር በመመሳጠር ተክለ-ሰውነቱን ወይም ፐብሊክ ሪሌሽን ለመስራት አሁን ከስሮ ከገበያ ከወጣው ENN 100ሺህ ብር ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ካዝና እንዲወጣ ማድረጉ ረጆ ሚድያ አረጋግጣለች፡፡

በዝህም ፊት ለፊት ፕሮግራም በመቅረብ የራሱን የሕክምና ሥራና እንድሁም ዩኒቨርሲቲው ላይ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣቱን በመናገር ሰፊ ድስኩር አሰምቷል፡፡

ጥያቄያችን 100ሺህ ብር ራሱን ለመሸጥ መከፈሉ አግባብ ነው ወይ? የሚል ይሆናል፡፡ ብዙሃን ይህን የተከፈለበትን ፕሮግራሞች በማዳመጣቸው ነው ረጆ ሚድያን የግለሰቡን ስም እንደሚታጠፋ እየወቀሱ ያሉት፡፡ ሁኔታዎች ሲጠሩ ትክክለኛ መሆናችንን ታረጋግጣላችሁ፡፡ እስከዝያው ብትረጋጉ ይሻላል፡፡ ለሌባ ሰው ጠበቃ መቆም አያዋጣም!

RAJO MEDIA

ልክ የዛሬ ዓመት RAJO ስለዶ/ር አብዱላዚዝ ይሄን ዘግባ ነበር። የተባለው ገንዘብ እንደ የጅ መንሻ አሁን በህይወት ለሌለችው የወያኔዎች ፕሮፓጋንዳ አፈሙዝ ENN መከፈሉን ከተጨማሪ ምንጮች ማረጋገጥ ችያለው።
Girma Gutema

Ethiopia: Interview with President of Jigjiga University Dr. Abdulaziz Ibrahim – Fitlefit

Ethiopia: Interview with President of Jigjiga University Dr. Abdulaziz Ibrahim – Fitlefit