የዴሞክራሲ ጥያቄን በኤኮኖሚ አብዮት? ባለፈው ዓመት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የተከሰተው ደም አፋሳሽ እና ንብረት አውዳሚ ግጭት በመላዉ ሃገሪቱ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሎአል። በሃገሪቱ በነበረዉ ሕዝባዊ አመፅ ዋነኛ ተሳታፊ የነበሩት የኦሮሚያና የአማራ ክልል ወጣቶች ናቸዉ።

Copyright @2016 kichuu.com