የዛሬውን የነቀምት ግድያ በተመለከተ ከሳምንት በፊት ይቺን ጠቁሜ ነበር።
የወታደራዊው እና የደኅንነትን ክንፍ የያዘው ህወሓት ማዕረግ ሲሰጥና ትዕይንት ሲያሳይ ትኩረቴን ከምንም በላይ የሳበው ጉዳይ ነበር::
ለማ ቢባል ዐቢይን ተመኝ ደጉ ብለህ አደግድግ የስልጣን ኃይል ከአውሬው መዳፍ አይወጣም::
via: ካሣሳ ሁሑኁን
ወታደራዊው የትግሬ መንግስትና አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ
—————//————————
1.ትግሬ በወታደራዊ ሹመት ይንቆጠቆጣል
*ከሳምንታት በፊት የነበረውን ሹመት አስታውሱ
2.ትግሬ ጄነራል ወታደራዊ ሰልፍ አዲ’ሳባ ላይ ያዛል
*ከቀናት በፊት አዲ’ሳባ ጎዳናዎች ላይ የነበረውን የወታደር ትዕይንት አስታውሱ:: ትዕይንቱ ለምን አስፈለገ? መልእክቱ ለማን ነው?
3.ትግሬ ያወርዳል-ትግሬ ይሾማል
*ኃይለማሪያምን ማን ሾመው? ማን አወረደው?
4.ትግሬ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይጠይቃል-ትግሬ ይተገብራል
*የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ሊተገበር መሆኑን ትግራይ ኦንላይን ነገረን::: ለድረ-ገጹ መረጃ ቀድሞ ማን አደረሰው?
መደምደሚያ:-
ህወሓት መቃብር እስካልገባ የኢትዮጲያ እንቆቅልሽ ይፈታል ማለት ታላቁ ታማኝ እንዳለው “እባብ ለመደ” የሚል ድንቁርና ይሆናል::
የቃል ፍቺ
(ትግሬ=የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር = ህወሓት)