የዚህ የፍኖተ ካርታ ነገር በቂ መናበብ አይታይበትም። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የፍኖተ ካርታ ትግበራው ተጀምሯል ብለው መመሪያ እያስተላለፉ ነው።

Above Single Post

የዚህ የፍኖተ ካርታ ነገር በቂ መናበብ አይታይበትም። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የፍኖተ ካርታ ትግበራው ተጀምሯል ብለው መመሪያ እያስተላለፉ ነው።

የክልል ቢሮ ሃላፊዎች ደግሞ ገና ሰነዱ በስምምነት አልተጠናቀቀም እያሉ ነው። የሚተገበረውና የማይተገበረው ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው። በተያያዘ ዜና በጅግጅጋ በሚካሄደው 29ኛው የትምህርት ጉባኤ በ2011 ውጤታማ የነበሩ 33 ትምህርት ቤቶች ይሸለማሉ ተብሏል። ከሽልማቱ ጋር በተያያዘም ጥያቄ ያላቸው አሉ።

Below Single Post