የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ትውልደ ኢትዮጵያ ላልሆኑ ሦስት ማኅበረሰቦች

የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ትውልደ ኢትዮጵያ ላልሆኑ ሦስት ማኅበረሰቦች መታወቂያ እንዲሰጥ ወሰነ

ለሚገዛት ሀገር ከሚገዛው ሕዝብ
==========[===[[======[[>>>
ጋር የተጣላው ዘረኛ ቡድን
===================
ምን ማለቱ ነው ዘፀጎችን በሀገራቸው ሀገራችሁ አይደለም አረያለ ከደቡብ ከምስራቅ ከጋንቤላ ከቤንሻንጉል ከወልቃይት ከጠገዴ ዲፖርትድ ( ማፈናቀል) እያደረገ ።
ለውጭ ሀገር ዜግነት ላላቸው ይሄን መፍቀዱ አንደምታው ምንድ ነው?

የሀገሬውን ሰው ሀገርህን ግባ እየተባለ ዲፖርትድ የሚደረግባት ኢትዮጵያ ለውጭ ዜግነት ላላቸው በነፃ በሀገሪቱ እንዲኖሩ ይፈቅዳል
አዲስ አበባ የአድልዎ ሕግ ሲደነግግ ከአያት ቅድመ አያት በአዲስ አበባ የሚኖሩ ብሔርን ያማያውቁት ኢትዮጵያዊ ነን ብለው የኖሩ መጤ ብሎ ከሥራና ከተለያየ ነገር መብት የሚነጥቅ አግላይ ሕግ ባወጀበት ሰዓት ይሄን ድራማ ለማን ነው?
የሀገሬው ሰው ከ75% በላይ የሆነው የኦሮሞና የአማራውን ሕዝብ ባይተዋር ያደረገ ከመንግሥት ተቋማት አማራ እና ኦሮሞ የማይገቡባት በደህንት በሀገር ሀብት በሁሉም መስክ የማየረታመኑ ያደረገ ሥርዓት እንዴት ነው የውጭ ሀገር ላለነው ኢትዮጵያዊ ይሄን ነፃነት?
እኔ ከሰሜን አሜሪካ USA በስተቀር የማንንም ቪዛ ሳልጠይቅ መዘዋወር እችላለሁ ኢትዮጵያ ያለ ቪዛ መግባቴ ብርቅ እና ድንቅ ሊሆን አይችልም ።

Via: Eshete Kassa Zewudie

አቶ መለስ አለም

ቤተ-እሥራኤላውያን፣ ራስ ተፈሪያን እና ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጉ ሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲሰጣቸው መወሰኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ቤተ-እሥራኤላውያን፣ ራስ ተፈሪያን እና ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጉ ሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የተውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲሰጣቸው መወሰኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የዚህ መብት ተጠቃሚ የሚሆኑት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ቪዛ አይጠየቁም፣ ለመቆየትም የመኖሪያ ፈቃድም አያስፈልጋቸውም፡፡ ሌሎች መብቶችም ይኖሯቸዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።


Ras Tafarians LOVE H/Silassie for the same reason that settler Amahara elites love emperor Minilik. Both social groups were given land from where Oromo farmers were displaced.
While emperor H/Silassie was so generous to Ras Tafarians who came from across Atlantic ocean and made political capital out of it, Oromo farmers displaced by H/Silassie were forced to flee the country and resettle far in Southern Ethiopia in areas such as Yaaballoo , Meggaa and even as far as Marsabit of Kenya.
Mengistu H/mariam had recovered some of the fertile lands over which the Ras Tafarians were growing weeds but made no justice to Oromo peasants whose lives were completely destroyed by the emperors brutal dispossession.
Mengistu also denied providing any residency status to the Ras Tafarian community. TPLF did not get time to deal with the issue until now(or did not see any political benefit). Ethiopian born Ras Tadarians are now given legal status in Ethiopia. It is justice delayed.
On the otherhand, now that the Ras Tafarians are recognized as legal residents, they must reconcile themselves with the society in which they are living and respect the constitution of the country.

Shashamane is an Oromo city. And in this city live some of the survivors of the brutalites of king H/salasie. It is important for Ras Tafarians now to stop idolizing and lionizing that brutal dictator though they were beneficiaries of his era.
It is time for Ras Tafarian community to promote social justice and harmony through their music and art.

Via : Liiban Jaldeechaa