የወያኔ ካድሬ- ዳዊት ከበደ- ከሰሞኑ “የኦሮሞ ተማሪዎች የትግራይ

የወያኔ ካድሬ- ዳዊት ከበደ- ከሰሞኑ “የኦሮሞ ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት ሊጀምሩ ነው” እያለ የሽብር ወሬ እየነዛ ነው። ይህ ደባ ትግራይ በሚገኙ የኦሮሞ ተማሪውች ላይ ጥቃት ለማድረስ ቅድመ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ታስቦ ይሆናል።

የኦሮሞ ተማሪዎች ላለፉት ሶስት ኣመታት በመንግስት ላይ ተቃውሞኣቸውን ሲያሰሙ ነበር። የኦሮሞ ተማሪዎች በማንኛዉም ብሄር ላይ ጥቃት አላደረሱም።

የሚመለከታቸው ሁሉ ጥንቃቄ ማድርግ ይኖርባቸዋል።

Via: Dhábasá Wakjira Gemelal


Magaalaa Qaaqee fi Naannoo Isheetti Argaman Hundaaf: 
Amma sa’aatii 8:00 tti waraanni wayyaanee ooraalii tokko guutanii magaalaa Qaaqee galanii jiru .

 
Massii Sanyii Fayisa Lelisaa