“የወያኔና የአፒዴኦ ከንቲባዎች የመሬት ንግድ ታሪክ።

“የወያኔና የአፒዴኦ ከንቲባዎች የመሬት ንግድ ታሪክ።

“በ29 ዓመት ወስጥ 7 ካንቲባዎች የፍፍንፍኔ አስተዳዳሪ ሆነው አገልግለወል። ከእነዚህ የመሬች ቸርቻሪዎች ውስጥ ነባር ሕዝቦችን ከቄያቸው ነቅሎ መሬት ሸጦ ማን ቢሊየነር እንደሆነ የሕዝብ መንግሥት ስቋቋም ለወደፊት ለሕዝብ ልገለጽ ይችላል።

ተፈራ ዋልዋ
አሊ አብዶ
ኩማ ደመቅሣ
አርከባይ ኡቁባይ
ብርሀኑ ዴሬሣ
ዲርባ ኩማ
ታከለ ኡማ ናቸው።

“ከላይ ከተቀሱት ባለስልጣን የመሬት ነጋዴዎች መካከል ፈንፍኔን እንደሸቀጥ የቸረቸሩ የሸጡ እነማናቸው? የመንግሥት ባለሥልጣናት በትእዛዝ ለዘመዶቻቸው ለወገኖቻቸው ለደጋፊዎቻቸው መሬት በነጻ እንድሰጡ ወይም በርካሽ ዋጋ እንደሸጡ የሚታዘዙ ካንቲባዎች ናቸው። በአሁኑ ሰዓት የፍንፍኔ የመሬት ዋጋ ከእንቁ በላይ ውድ መሆኑን መረጃውን ተመልከቱ። ከዚህ በታች ለምሳሌ የቀረቡ መረጃዎች የ28 ዓመት የመሬት ዘረፋ አያካትትም፣።

“ለምሳሌ ተፈላጊ ቦታዎች:

ቺቺኒያ ቦሌ ወደ ውሰጥ ገባ ያለ 1517ካሬ 80,000,000ብር

ቦሌ ዋና መንገድ ላይ ሻላ 900ካሬ 66,000,000ብር

ወደ ውስጥ ገባ ያለ መስቀል ፍላወር 1000ካሬ 40,000,000ብር

ቦሌ ሸገር ዋና መንገድ ላይ 2300ካሬ 200,000,000ብር

አትላስ ዋና መንገድ ላይ 850ካሬ 70,000,000ብር

ቺቺንያ ዋና መንገድ ላይ 1050ካሬ በ72,000,000ብር

በመሀል ፒያሳ እምብርት ላይ 6000ካሬ 220,000,000ብር ብድርድር

እንቁላል ፋብሪካ ዋና መንገድ ላይ4400ካሬ 130,000,000ብር

ወደውስጥ ገባብሎ ደንበል አዲሱ አስፋልት 1200ካሬ ጋር 36,000,000ብር

እዛው ደንበል 1078ካሬ 25,000,000ብር

ሳርቤት ዋና መንገድ 4300ካሬ 200,000,000ብር

18,000ካሬ ጎተራ 220,000,000ብር

ቦሌ ዋሽንግተን ሆቴል 3000 ካሬ 220,000,000ብር

“ፊንፍኔ በደርግ ዘመን ከነበረው ካርታ በ28 ዓመት ውስጥ እጥፍ ድርብ የተስፋፋችው ምንም ቁጥጥር በሌለው በህገወጥ የመሬት ዘረፋ ነው። የኦፕዴኦ መሬት እያሰጠ አባላት ሲያፈራ ኖራ። ኦፕዴኦ 6ሚሊ አባል አለው የሚባለው በመሬት የተገዙ መሆናቸው ታሪካቸው ይመሰክራል ሕዝብ ይናገራል።

“ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ዝምድና ያላቸው ወይም በጥቅም የሚቀራረቡ ደላሎች ቢሊየነሮች በህግ የማይታወቁ ባለሥልጣን ናቸው። የኦሮሚያ የመንግሥት ባለሥልጣናት በመላው የኦሮሚያ ከተሞች መዋቅር ዘረግተው በወኪሎቻቸው ኦፕዴኦ አማካይነት መሬት እየሸጡ ሲነግዱ ኖሩ። ምክንያቱም ባለቤት የሌለው ሀር ማፊያዎች ባለቤት ይሆናሉ።

“ወያኔ በፍንፍኔ ዙሪያ ያለውን መሬት ለመሸጥ ለዲያስፕራዎች በአደረገው ጥሪ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዴያሰፖራዎች 500 ካራ 500 ዶላር ገዝተው መልሰው ይሸዋል። ከእኔ ጀምሮ የሀገራችን መሬት አንገዛም ያሉ ብዙ የኦሮሞ ብሔርተኞች ይገኛሉ።

“የደላላ የኮምሽን ስራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር 0911435328/ 0910222222 ወና ተግባሩ የኦሮሚያ መሬት ለመሸጥ ነው።

“The Finfine expansion land grab history and the mafia Authorities business.ፊንፍኔ በደርግ ዘመን ከነበረው ካርታ በ28 ዓመት ውስጥ እጥፍ ድርብ የተስፋፋችው ምንም ቁጥጥር በሌለው በህገወጥ የመሬት ዘረፋ ነው።”

Via: Tsegaye Ararssa

#Inbox


የፊንፊኔ መሬት ጉዳይ ከፊልጤም ታሪክ ጋር ይመሳላል, እየተደረገ ያለዉ የመሬት ወረራ ሳይሆን ፖሎቲካዊ እንድምታ ነዉ ያለዉ::