የወላይታ ተወላጆች ተቃዉሞ በመንግስት ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ላይ በ Washington DC

የወላይታ ተወላጆች ተቃዉሞ በመንግስት ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ላይ በ Washington DC

አማርኛ ዜና – የጨፍላቂ ስርዓት አካሄድ የዎላይታ ዞን አመራሮች በመተካት ህዝቡን ያለተወካይ ለማስቀረት እየተሰራ ነው ተባለ። ነሃሴ 05/2012 ዓ.ም

Itoophiyaa kan diigaa Jiru Jawar fi Baqqalaa ykn ABO Otuu hin taane Abiyyi mataa isaati jedha dhalataan Walaaytaa kun.
እትዮጵያን እያፈረሰ ያለው ጃዋር ወይም በቀለ አሊያም ኦነግ ሳይሆን አብይ አህመድ ነው።
የወላይታ ተወላጅ ወንድማችን /
#AbiyMustGo

Burqaa Ahmed

የህዝቦች ህገመንግስታዊ ጥያቄ ጀርባ ህወሃትና ኦነግ ናቸው ያሉት ማለት ከሁለት ነገር ይመነጫል።
ወይ ከንቀት አሊያም ህገመንግስቱን ካለማክበር!! አሃዳዊያን ከንቀት ሲሆኑ የመንግስት አካላት ደግሞ ህገመንግስቱን ካለማክበር/

ክልል የመሆን ጥያቄ ላላቸው ብሄር ብሄረሰቦች በህገመንግስቱ መሠረት አንድም ሰው ሳይሞት መልስ ልሰጣቸው ይገባል!
ወላይታ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህጋዊ መብት አለው!!
ጉራጌ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህጋዊ መብት አለው!!
ስልጤ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህጋዊ መብት አለው!!
ከምባታ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ህጋዊ መብት አለው!!
.
ወዘተ
ነፍጠኝነት ጨፊላቂነት ላይመለስ ተቀብሯል በአንድነት ስም አንድ አይነት (ቋንቋ ፣ ባህል ኃይማኖት ባንድራ ..) ብቻ ማስተናገድ የምትችል ኢትዮጵያን ለመመለስ መመኘት ይቻላል ነገር ግን ከምኞት አያልፍም!!#Oromia: Defense Minister Lemma Megerssa, PM Abiy’s advisor on social affairs issues Teyiba Hassan & former Head of #Oromia Land Use & Admin Bureau Milkeessaa Miidhagaa removed from their seats at the House of Federation where they represented Oromia.

The trio were replaced by, Fikadu Tesema, Prosperity Party Oromia branch office head & Oromia’s parliament (Caafee) Whip; Oromia region Prosperity Party Organizational Public relations Head Sadat Nesha and Abdul Hakim.