የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የኢትዮዽያ ዝግጅት(March,28,2020)

የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የኢትዮዽያ ዝግጅት(March,28,2020)

Abbott የተሰኘ አሜሪካን ውስጥ የሚገኝ የላብራቶሪ ተቋም የኮረናን ቫይረስ በአምስት ደቂቃ ውስጥ መመርመር የሚችል መሳሪያ ሰራ። የአሜሪካን የምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር ፍቃድ ሰጥቶታል።