የኦሮሞ ነፃነት ባንዲራ ትርጉም:

የኦሮሞ ነፃነት ባንዲራ ትርጉም:
1, በባንዲራው መጀመሪያና መጨረሻ ላይ የሚገኘው ቀይ ቀለም ትርጉም፦ የኦሮሞ ልጆች ለነፃነት ሲሉ ያፈሰሱትን ደም ይወክላል፡፡
2, መሀከል ላይ የሚገኘው አረንጓዴ ቀለም፦ ልምላሜን ይወክላል
3, #ፀሀይ ፦ የነፃነት ምልክት
4, #ኦዳ ፦ ዲሞክራሲያዊ የሆነውን የኦሮሞ ገዳ ስርዓትና የኦሮሞን ህዝብ ሌሎችን አክብሮ በፍቅር የሚኖር መሆኑን ይገልፃል፡፡
5, #ቀይ ኮከብ፦ ባለአምስት አቅጣጫ ያለው ኮከብ የኦሮሞ ህዝብ ለሰላም፣ ለነፃነት፣ ለዲሞክራሲ፣ ለዕድገት፣ ለአንድነት የሚያደርገውን ትግል የሚገልፁ ናቸው፡፡ ይህ የነፃነት ባንዲራ እልፍ አዕላፍ የኦሮሞ ጀግኖች ተሰውተው ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡