የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አላማውን ከግብ እስኪያደርስ ድረስ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ ።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አላማውን ከግብ እስኪያደርስ ድረስ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ ።

ግንባሩ እንዳለው የኦሮሞ ህዝብ መብትና ጥቅሙ ሳይከበር የተጀመረዉ ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወደ አገር እንደተመለሰ ተደርጎ በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ የሚናፈሰው ወሬም ውሸት መሆኑን ኦነግ አስታውቋል።

ኦነግ እንዳለው የኦሮሞ ህዝብን መብትና ጥቅሙ ሳይከበር እንዲህ አይነት ውሳኔ ላይ አይደርስም።

ሆኖም የኦሮሞ ሕዝብን ጥያቄ የሚመልስ ሰላማዊ መንገድ ከተገኘ ዕድሉን በጥንቃቄ እንደሚጠቀምበት ኦነግ አስታዉቋል።

አያይዞም አላማውን ከግብ እስኪያደርስ ድረስ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ እንደሚቀጥል ኦነግ ለመላው ኦሮሞ ህዝብ እና ደጋፊዎች ጥሪውን አስተላልፏል።

Dhábasá Wakjira Gemelal

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.